Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ከ500 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል- ተመድ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012(ኤፍቢሲ) በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ ባለው ጦርነት በሁለት ወራት ውስጥ ከ 500 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
ድርጅቱ ባወጣው ሪፓርት በሩሲያ የሚደገፈው የመንግስት ጦር የአማፂያኑን የመጨረሻ ይዞታ ለመቆጣጠር በሚያርገው…
በግሪክ ስደተኞች ተቃውሞ ላይ ናቸው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በግሪኳ ሌስቦስ ደሴት የሚገኙ ስደተኞች ተቃውሞ ላይ ናቸው።
ስደተኞች በአያያዝ ሁኔታ ላይ ባላቸው ቅሬታ ለተቃውሞ መውጣታቸው የተገለፀ ሲሆን÷ የግሪክ ፖሊስም ተቃዋሚዎችን ለመበተን አስለቃሽ ጭስ መተኮሱ ተነግሯል፡፡
ሴቶችን እና ሕፃናትን…
የማላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ሰረዘ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የማላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓመት የተካሄደውን አከራካሪ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ሰረዘ፡፡
በግንቦት ወር በተካሄደው ምርጫ ፔተር ሙታሪካ 38 በመቶው ድምፅ በማግኘት የማላዊ ፕሬዚዳንት መሆናቸው ይፋ ሆኖ የነበረ ሲሆን ÷በወቅቱ ላዛሩስ…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ወደ ቻይና በሚደረጉ ጉዞዎች ላይ እገዳ መጣል ተገቢ አለመሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ወደ ቻይና በሚደረጉ ጉዞዎች ላይ እገዳ መጣል ተገቢ አለመሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ።
በቻይና የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት ሀገራት ወደ ሀገሪቱ…
ሩሲያ ለህንድ የምትሸጠውን ኤስ 400 የሚሳኤል መቃወሚያ ማምረት ጀመረች
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለህንድ ለመሸጥ የተስማማችውን ኤስ 400 የሚሳኤል መቃወሚያ ማምረት ጀምራለች።
ህንድ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2018 ኤስ 400 የተሰኘውን የሚሳኤል መቃወሚያ ከሩሲያ ለመግዛት መስማማቷ ይታወሳል።
በዚህ መሰረትም ህንድ ከሩሲያ 5…
በኬንያ በመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በተፈጠረ መገፋፋት የ13 ተማሪዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ በሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተፈጠረ መገፋፋት በትንሹ የ13 ተማሪዎቸ ህይወት ማለፉ ተገለፀ።
በኬንያ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘው በካካሜጋ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተፈጠረው አደጋ በ39 ተማሪዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት…
የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሞትን የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በሀገሪቱ የመንግስት ቴሌቪዥን ቀርበው ይፋ አድርገዋል።
ከኬንያ ነጻነት በኋላ ሁለተኛው የሀገሪቱ…
እስራኤል እና ሱዳን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ሱዳን በመካከላቸው ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል።
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንሚን ኔታኒያሁ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በትናንትናው ዕለት ኡጋንዳ ኢንተቤ ገብተዋል።
በኡጋንዳ ጉብኝታቸው ጎን ለጎንም…
ቻይና አሜሪካ የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ስጋት እያሳደረች ነው ስትል ወቀሰች
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ በሰዎች ዘንድ ስጋትን እያሳደረች ነው ስትል ወቀሰች።
ባለፈው ሳምንት አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ብሄራዊ የጤና ስጋት ነው በማለት ማወጇ እና ለሁለት ሳምንታት ቻይናን የጎበኙ የውጭ ሀገራት…
በቡርኪና ፋሶ በታጣቂ በተፈጸመ ጥቃት የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቡርኪና ፋሶ ትናንት ምሽት በአንድ ታጣቂ በተፈፀመ ጥቃት የ20 ንጹሃን ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ።
ጥቃቱ ከመዲናዋ ኡጋድጉ በስተሰሜን በምትገኘው ባኒ ከተማ ውስጥ ማንነቱ ባልታወቀ ሰው የተፈጸመ ነው ተብሏል።
የአሁኑ ጥቃት…