Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በሊቢያ እየተባባሰ የመጣው ግጭት የ636 ሺህ ስደተኞችን ህይወት ለአደጋ ማጋለጡ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ እየተባባሰ የመጣው ግጭት የስደተኞችን ህይወት የበለጠ አስጊ ማድረጉ ተነገረ፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በሊቢያ እየተባባሰ ያለው ጦርነት የ636 ሺህ ስደተኞችን ሕይወት ከፍተኛ አደጋ ላይ መጣሉን ነው የገለጹት፡፡ ከዚህ ባለፈ በሀገሪቱ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሊቢያ እና ሶሪያ ቀውስ ዙሪያ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቱርክ አቻቸው ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በሊቢያ እና ሶሪያ ቀውስ ዙሪያ በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሶሪያ የእርስ በርስ ግጭት ላይ የሚስተዋለውን አላስፈላጊ የውጭ ሃይል ጣልቃ ገብነት ማስቀረት…

የስሎቬኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሎቬኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርያን ሳሬች ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የስራ መልቀቂያቸውን ለሃገሪቱ ፓርላማ ያስገቡ ሲሆን፥ ጠቅላላ ምርጫ እንዲካሄድም ጥሪ አቅርበዋል። እርሳቸው የሚመሩት ጥምር ፓርቲ በፓርላማው አቅም…

በቻይና በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 81 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በከሰተው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሟቾቹ ቁጥር 81 መድረሱ ተገለጸ። የቻይና ብሄራዊ የጤና ኮሚሽን እንዳስታወቀው በቫይረሱ ከሞቱት በተጨማሪ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 287 ደርሷል። ከእነዚህ መካከል 461 ሰዎች በአስጊ ሁኔታ…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል። አስመራ ሲደርሱም የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በአስመራ ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ መሪዎች ጋር እንደሚመክሩ…

ዚምባብዌ ከሙስና ጋር ተያይዞ የዑጋንዳን ድጋፍ መጠየቋ የሀገሪቱን ዜጎች አስቆጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዚምባብዌ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ሉክ ማላባ የዑጋንዳ ዳኞች የሀገራቸውን ዳኞች በፀረ ሙስና ዙሪያ ስልጠና እንዲሰጧቸው ግብዣ ማቅረባቸውን ተከትሎ ዚምባብዌያውያን ተቃውሞ እያሰሙ ነው። ተቃውሞው "ዑጋንዳ በፀረ ሙስና ትግል ዙሪያ ልንማርባት የምትችል…

በብራዚል ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ እና መሬት መንሸራተት አደጋ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ30 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተነገረ። በሚናስ ጌራይስ ግዛት መዲና በጣለው ከባድ ዝናብ ከሞቱት በተጨማሪ 17 ሰዎች የገቡበት አለመታወቁን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች አስታውቀዋል።…

በባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ የሮኬት ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢራቅ መዲና ባግዳድ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ። ሶስት የሮኬት ጥቃቶች የተፈጸሙ ሲሆን፥ አንደኛው ሮኬት ብቻ በኤምባሲው ካፌ ላይ ማረፉ ተነግሯል። ሌሎች ሁለት ሮኬቶች ግን በኤምባሲው አቅራቢያ ወድቀዋል ነው…

በቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ35 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበበሳ፣ጥር 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቃዊ ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ35 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የአደጋ እና የአስቸኳይ ጊዜ ባለስልጣን  አስታወቀ። በደረሰው የመሬት መንቀጥቅጥ  ህንጻዎች የፈራረሱ ሲሆን  በፍርስራሹ ስር የሚገኙትን ሰዎች ለማትረፍት ጠንካራ የሆነ…

በግብፁ ፕሬዚዳንት ላይ ተቃውሞ እንዲነሳ ሲቀሰቅስ የነበረው መሀመድ አሊ ራሱን ከፓለቲካ አገለለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በመልቀቅ በግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ላይ የተወሰነ ተቃውሞ እንዲቀሰቀስ ምክንያት የነበረው የቀድሞው የመከላከያ ኮንትራክተር መሀመድ አሊ ራሱን ከፓለቲካ አገለለ። የንግድ ሰው መሀመድ አሊ ራሱን…