Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በቻይና በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 41 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 41 መድረሱ ተሰምቷል። በቅርብ በቻይና ውሃን  ግዛት የተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አድማሱን በማስፋት በተለየዩ የዓለም ሀገራት ውስጥ መከሰቱ ተነግሯል። ቫይረሱ…

በቱርክ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ 20 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ 20 ሰወች መሞታቸው ተነገረ። በምስራቅ ቱርክ በደረሰው አደጋ ከሞቱት በተጨማሪ ከ900 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው። በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ወደ 30 የሚጠጉ…

የሱዳን መንግስት ከተቃዋሚወች ጋር የሰላም ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት ከተቃዋሚዎች ጋር የሰላም ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ከሰሜኑ የሱዳን ህዝቦች ነፃ አውጭ ንቅናቄ (ኤስ ፒ ኤል ኤም፤ ኤን) ጋር የተፈረመ ነው ተብሏል። የአሁኑ ስምምነት በቀጠናው የተያዘው የሰላም እቅድ አካል መሆኑም ነው…

ተመድ የምስራቅ አፍሪካን የበረሃ አንበጣ ለመዋጋት ዓለም አቀፍ ዕርዳታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል ዓለም አቀፍ ዕርዳታ ጠየቀ። ዓለም አቀፉ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) የአንበጣ መንጋው በምግብ ዋስትና ላይ የደቀነውን ስጋት ለመከላከል ድጋፍ…

የሊቢያ ጎረቤት ሀገራት በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋትን ማስፈን በሚቻልበት አግባብ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ጎረቤት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን በአልጀሪያ እየመከሩ ነው። የግብፅ፣ ቻድ፣ ኒጀር፣ አልጀሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ማሊ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋትን ማስፈን በሚቻልበት አግባብ…

ትራምፕ ነፍሰ ጡር ሴቶች ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ጉዞ የሚከለክል አሰራር ሊተገብሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር ነፍሰ ጡር ሴቶች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ሊያደርግ ነው። አዲሱ አሰራር ነፍሰ ጡር ሴቶች በአሜሪካ ምድር ልጅ በመውለድ ልጆቻቸው የአሜሪካ ዜግነት እንዲያገኙ ለማስቻል የሚያደርጉትን ጥረት…

ተመድ 3 ሚሊየን ሶማሊያውያንን ለመደገፍ 1 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና የረድኤት ድርጅቶች 3 ሚሊየን ሶማሊያውያንን ለመደገፍ 1 ቢሊየን 30 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ገለጹ። ተመድ እና ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች የ2020 የሶማሊያ ሰብዓዊ ድጋፍ ምላሽ እቅድን ይፋ…

ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ዕቅድን ማክሰኞ ይፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ዕቅድን ማክሰኞ ይፋ እንደያሚደርጉ ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ የሰላም እቅዱን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የምርጫ ተቀናቃኛቸው ቤኒ ጋንትዝን በነጩ ቤተ መንግስት…

የዓለም ሀገራትና ተቋማት መሪዎች በዓለም ዙሪያ 1 ትሪሊየን ችግኝ ለመትከል ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች በዓለም ዙሪያ 1 ትሪሊየን ችግኝ ለመትከል ቃል መግባታቸው ተነግሯል። በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ በመሳተፍ ላይ የሚገኙ የዓለም ሀገራት መሪዎች እና…

ብሩንዲ ፕሬዚዳንቶቿ ስልጣን ሲለቁ  500 ሺህ ዶላር እና ቅንጡ ቤት አንዲሰጣቸው የሚያደርግ ውሳኔ አሳለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቡሩንዲ ለቀጣዩ ምርጫ እራሳቸውን ለማግለል ለወሰኑት ፕሬዚዳት ፔሬ ንኩሩንዚዛ   የ500 ሺ ዶላር እና ቅንጡ ቤት እንዲሰጣቸው የሚያስችል  ውሳኔ አሳለፈች። የቡሩንዲ ፓርላማ የሀገሪተቱ ፕሬዚዳንቶች ስልጣን ሲለቁ የ500ሺ ዶላር እና ቅንጡ ቤት…