Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአፍሪካ ቁጥር አንዷ ቢሊየነር በገንዘብ ምዝበራ ውንጀላ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አንጎላዊቷ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢዛቤላ ዶስ ሳንቶስ በገንዘብ ምዝበራ ውንጀላ ቀርቦባቸዋል። ኢዛቤላ ዶስ ሳንቶስ የሃገሪቱ ጋዝ እና ነዳጅ አውጭ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ወንጀሉን መፈጸማቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሄልደር ፒታ…

ቻይና ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በሁለት ከተሞች የጉዞ ክልከላ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በማሰብ በሁለት ከተሞች የጉዞ ክልከላ መጣሏ ተሰምቷል። በሀገሪቱ በተከሰተው እና ለ17 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ይረዳል የተባለው ክልከላ ውሃን እና ሁዋንጋንግ በተባሉ…

የሃገራት መሪዎች በአይሁዳውያን ላይ የተፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ 75ኛ አመት እየዘከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ ሃገራት መሪዎች የሃገራት መሪዎች በአይሁዳውያን ላይ የተፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ 75ኛ አመት እየዘከሩ ነው። በመታሰቢያ ስነ ስርዓቱ ላይ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ የእስራኤሉ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን፣ የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ፍራንክ…

የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ተመድ የህንድና ፓኪስታንን ፍጥጫ ለማርገብ ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህንድና ፓኪስታንን ፍጥጫ ለማርገብ ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃገራቸው ከህንድ ጋር ዘወትር የምትወዛገብበትን የካሽሚር ግዛት እልባት ለመስጠት የተባበሩት…

ግሪክ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንቷን መረጠች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሪክ የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዚዳንት መረጠች። አዲሷ ተመራጭ ፕሮኮፒስ ፓቮሎፖሎስን በመተካት የፊታችን መጋቢት ወር ስልጣን ይረከባሉ። ተመራጯ ፕሬዚዳንት የፓርላማውን አብላጫ ድምጽ በማግኘት የሃገሪቱ ርዕሰ ብሄር ሆነዋል። ግለሰቧ ከዚህ…

ሴኔቱ የዶናልድ ትራምፕ የክስ ሂደት የሚመራበትን ህግ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የክስ ሂደት የሚመራበትን ህግ አፀደቀ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስልጣንን በአግባቡ ባለመጠቀም እና የኮንግረሱን ስራ በማስተጓጎል ክስ የቀረበባቸው ሲሆን፥ ትራምፕ በበኩላቸው ድርጊቱን አልፈፀምኩም…

ሊባኖስ አዲስ መንግስት መመስረቷን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ለወራት በተቃውሞ ስትናጥ የቆየችው ሊባኖስ አዲስ መንግስት መመስረቷን አስታውቃለች። አዲሱ መንግስት ሂዝቦላህ እና አጋሮቹ አዲስ ካቢኔ ለማዋቀር በቀረበው ሃሳብ ላይ መስማማታቸውን ተከትሎ የተመሰረተ ነው ተብሏል። ይህም በሙስና እና በመልካም…

የኢንተርፖል የቀድሞው ሃላፊ የ13 ዓመት የእስር ቅጣት ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) የቀድሞው ሃላፊ ሜንግ ሃንግዌይ  በቻይና የ13 ዓመት ከስድስት ወር የእስር ቅጣት ተፈረደባቸው። የቻይና ፍርድ ቤት በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ሜንግ በፈጸሙት የሙስና ወንጀል የ13 ዓመት ከስድስት ወር የእስር…

በዳርፉር የተፈፀመውን የጦር ወንጀልና የሰብዓዊት መብት ጥሰት የሚመለከት ልዩ ፍርድ ቤት ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት እና የዳርፉር ታጣቂ ቡድኖች  የዳርፉርን የጦር ወንጀል እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚመለከት ልዩ የወንጀል ፍርድ ቤት ለመመስረት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ፡፡ የሱዳን መንግስት እና የዳርፉር ታጣቂ ቡድኖች የሰላም ስምምነት ላይ…

የጋምቢያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ እስራት እንደሚጠብቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጋምቢያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ እስራት እንደሚጠብቃቸው የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣን ገለጹ፡፡ የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዝዳንት ያህያ ጃሜህ ወደ ሀገራቸው  ከተመለሱ በቁጥጥር ስር እንደሚውሉ  የሀገሪቱ ፍትህ ሚኒስትር…