Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሀገራት አዲሱን 2020 ዓመት በተለያዩ ክብረ በዓላት ተቀብለዋል
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ሀገራት የፈረንጆቹ 2020 አዲስ ዓመትን በደማቅ የርችት ትእይንቶች እና በተለያዩ የበዓል ድግሶች ተቀብለዋል።
ኒውዝላንድ፣ አውስትራሊያ እና በርካታ ትናንሽ የፓስፊክ ደሴት ሀገራት አዲሱን ዓመት 2020ን በመቀበል ቀዳሚ ሀገራት ሲሆኑ፥…
ኪም ጆንግ ኡን በሃገራቸው የኒውክሌር ፕሮግራም ላይ ጥለውት የነበረውን እገዳ ማንሳታቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ፒዮንግያንግ አቋርጣው የነበረውን የኒውክሌር ፕሮግራም በአዲስ መልክ እንደምትጀምር አስታወቁ።
ኪም ለተወሰነ ጊዜ አግደውት የነበረው የኒውክሌር ማበልጸግና የመካከለኛ ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ በቅርቡ…
ቻይና እና ኢራን ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ኢራን በመካከላቸው ያለውን ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ መስማማታቸው ተገልጿል።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ጃቫድ ዛሪፍ በዛሬው ዕለት ከቻይና አቻቸው ዋንግ ይ ጋር በቤጂንግ ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በሀገራቱ…
በኢራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በተቃዋሚዎች ጥቃት ደረሰበት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) አሜሪካ በኢራን የሚደገፈው የኢራቅ ታጣቂ ሀይል የአየር ጥቃት በመፈፀሟ የተቆጡ ኢራቃውያን በባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅመዋል፡፡
ተቃዋሚዎቹ የኤምባሲውን የውጨኛ ክፍል ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ የአሜሪካ ወታዳሮች ወደ…
አልሸባብ የ81 ሰዎች ህይወት ላለፈበት የሞቃዲሾ የቦንብ ጥቃት ሃላፊነቱን ወሰደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ለደረሰ የቦንብ ፍንዳታ ኃላፊነቱ መውሰዱን አስታወቀ፡፡
ሆኖም የሶማሊያ ብሄራዊ የደህንነት ኤጀንሲ ጥቃቱ በሌላ ሀገር ታቅዶ የተፈፀመ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡
ጥቃቱ በከተማዋ ደቡብ ምዕራብ …
በአውስትራሊያ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሰደድ እሳት ለማምለጥ ወደ ባህር ዳርቻዎች ተሰደዋል
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሰደድ እሳት ለማምለጥ ወደ ባህር ዳርቻዎች እየተሰደዱ ነው፡፡
በአካባቢው ባለው ከፍተኛ ሙቀት እና ንፋስ በአውስትራሊያ የተከሰተው ሰደድ እሳት ወደ ተለያዩ ግዛቶች እየተስፋፋ መሆኑ ነው የተገፀው፡፡
እሳቱ…
አሜሪካ 25 የሂዝቦላህ አባላትን መግደሏን ተከትሎ ኢራቅ እርምጃውን አውግዛለች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢራቅ አሜሪካ በኢራን ድጋፍ በሚደረግለት የካታይብ ሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ላይ የፈጸመችውን ጥቃት አውግዛለች።
የአሜሪካ ባሳለፍነው እሁድ ዕለት በኢራን በሚደገፉ ታጣቂዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 25 የቡድኑ አባላት ህይወት ማለፉ ይታወሳል።…
ሱዳን በ27 የደህንነት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ላይ የሞት ቅጣት አስተላለፈች
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ፍርድ ቤት መምህርን አሰቃይቶ በመግደል የተከሰሱ 27 የደህንነት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ላይ የሞት ቅጣት አስተላልፏል፡፡
የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው የደህንነት መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች በህዝባዊ ተቃውሞው ወቅት በቁጥጥር ስር የዋለን መምህር…
ባለፉት 10 አመታት ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች በሚገኙ ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በሶስት እጥፍ መጨመራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፈረንጆቹ 2010 ጀምሮ ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በሶስት እጥፍ መጨመራቸውን አስታወቀ።
ድርጅቱ ካለፉት አስር አመታት ወዲህ በህጻናት ላይ ከ170 ሺህ በላይ ከባድ የህግ…
በቻይና አንድ ህንፃ ላይ በደረሰ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና በአንድ ህንፃ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ስድስት ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡
ቃጠሎው የደረሰ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቾንግኪንግ ማዘጋጃ ቤት ፍሊንግ አውራጃ ውስጥ ነው።
አደጋው አንድ የመኖሪያ ህንፃ ባደረሰው…