Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በሶሪያ ኢድሊብ በተፈጸመ የአየር ጥቃት 18 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶሪያ ኢድሊብ ከተማ በተፈጸመ የአየር ጥቃት 18 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተነገረ።
ጥቃቱ በከተማዋ በሚገኝ የገበያ ስፍራ እና በኢንዱስትሪ ዞን ላይ የተፈጸመ ነው ተብሏል።
የአየር ጥቃቱ በወሩ መጀመሪያ ሩሲያ እና ቱርክ በአካባቢው የተኩስ…
ኬንያ 20 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የተመዘበሩ ንብረቶችን አስመለሰች
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ 20 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የተመዘበሩ ንብረቶችን ማስመለሷ ተገለጸ።
ተመላሽ የተደረጉት ንብረቶች በሀገሪቱ ባለስልጣናት እና የመንግስት ሰራተኞች በሙስና የተመዘበሩ መሆናቸውን የኬንያ ዓቃቤ ህግ አስታውቋል።
የሀገሪቱ ዓቃቤ ህግ ኑረዲን ሃጂ…
አሜሪካ እና ቻይና የገቡትን የንግድ ፍጥጫ ያረግባል ያሉትን የንግድ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ቻይና አዲስ የንግድ ስምምነት መፈራረማቸውን አስታወቁ።
ሃገራቱ በዋሽንግተን የገቡትን የንግድ ጦርነት ያረግባል ያሉትን የንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል።
በስምምነቱ መሰረት ቻይና ከአሜሪካ የምታስገባቸውን ሸቀጦች መጠን ለመጨመር…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ካቢኔ ተበተነ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ካቢኔ ተበተነ።
ካቢኔው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የህገ መንግስት ማሻሻያ ማድረግ እንደሚፈልጉ መግለጻቸውን ተከትሎ መበተኑ ተገልጿል።
ፑቲን ለሃገሪቱ ፓርላማ ባደረጉት ንግግር ሃገራቸው የህገ…
በአዲሱ የፈረንጆቹ ዓመት 1 ሺህ የሚጠጉ ወደ ሊቢያ መመለሳቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው አዲሱ የፈረንጆች ዓመት 1 ሺህ የሚሆኑ ስደተኞች ወደ ሊቢያ መመለሳቸውን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ።
የባህር ላይ ጠባቂዎች የሜዲትራንያንን ባህር ሲያቋርጡ የያዟቸውን ስደተኞች ወደ ሊቢያ መመለሳቸውን ድርጅቱ አስታውቋል።…
በፓኪስታን በበረዶ ናዳ የ77 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፓኪስታን በተከሰተ የበረዶ ናዳ የ77 ሰዎች ህይወት አለፈ።
በሰሜናዊ ፓኪስታን በተከሰተው ናዳ ከሞቱት በተጨማሪም 94 ሰዎች ቆስለዋል ነው የተባለው።
ለተከታታይ ቀናት በአካባቢው የጣለው በረዶና አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ለበረዶ ናዳው ምክንያት…
የሱዳን ጦር እና የቀድሞ የደህንነት ሃይሎች ተጋጩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ታማኝ ናቸው የተባሉ የደህንነት ሃይሎች ተጋጩ።
የቀድሞ የደህንነት አካላት በሰሜናዊ ካርቱም ከባድ መሳሪያዎችን መተኮሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከዚህ ባለፈም ከአውሮፕላን…
የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተመቶ ሲወድቅ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል የቀረጸው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን መታ የጣለችውን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተንቀሳቃሽ ምስል የቀረጸውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች።
የኢራን ብሄራዊ አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ሃይል ግለበሱን በቁጥጥር ስር ያዋለው ሲሆን፥ ግለሰቡ ከብሄራዊ ደህንነት ጋር የተያያዘ…
ቱርክ ከ2016 መፈንቅለ መንግስት ጋር ተያይዞ 176 ወታደሮች እንዲታሰሩ ትዕዛዝ አስተላለፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍቢሲ) ቱርክ ከ2016 መፈንቅለ መንግስት ጋር ተያይዞ 176 ወታደሮች እንዲታሰሩ ትዕዛዝ አስተላለፈች፡፡
እንዲታሰሩ ትዕዛዥ የተላለፈባቸው ወታደሮች መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው እና መፈንቅለ መንግስቱን እንዳቀነባበረ የሚነገረው የፈቱላህ ጉለን አባላት እንደሆኑ…
በቻይና በመንገድ ዋሻ መደርመስ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በመንገድ ዋሻ መደርመስ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡
በሰሜን ምዕራብ ቻይና ኪንጋይ ግዛት የሚገኝ የጎዳና ዋሻ በተፈጠረው ቀዳዳ የመንገደኞች አውቶቡስ ወደ በመግባቱ አደጋው መከሰቱ ነው የተነገረው፡፡
በስፍራው ፍንዳታ…