Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሊቢያ ተቃናቃኝ ሃይሎች የተኩስ አቁም ድርድር ያለስምምነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ሞስኮ የተጀመረው  የሊቢያ ተቀናቃኝ ሃይሎች የተኩስ አቁም ድርድር ያለስምምነት መጠናቀቁ ተሰምቷል። በሊቢያ ዓለም አቀፋዊ እውቅና ያለው የፋይዝ አል ሳራጅ አስተዳደር እና ተቀናቃኙ ጄኔራል ከሊፋ ሃፍታር በትናንትናው ዕለት የተኩስ አቁም ስምምነት…

ፈረንሳይና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት በአካባቢው የሚስተዋለውን የሽብር ድርጊት መከላከል የሚያስችል ወታደራዊ ስምምነት ፈጽመዋል። የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን  እና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት መሪዎች በትናንትናው ዕለት  በተለያዩ…

በቀድሞው የፓኪስታን ፕሬዚዳንት ፐርቬዝ ሙሻራፍ ላይ የተላለፈው የሞት ቅጣት ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀድሞው የፓኪስታን ፕሬዚዳንት ፐርቬዝ ሙሻራፍ ላይ ተላልፎ የነበረው የሞት ቅጣት በሀገሪቱ ፍርድ ቤት እንዲነሳ ተወሰነ። ፍርድ ቤቱ በሙሻራፍ ላይ የተላለፈው ውሳኔ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን የተከተለ አይደለም በሚል ነው ውድቅ ያደረገው። የላሆሬ…

ካናዳ በዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ለሞቱ ዜጎቿ ትክክለኛ ምላሽ እንደምትሻ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካናዳ በኢራን ተመቶ በወደቀው የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ለሞቱ ዜጎቿ ትክክለኛ ምላሽ እንደምትሻ ገለጸች። ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ሃገራቸው ለሞቱ ዜጎቿ “ትክክለኛ ምላሽና ፍትህን ከኢራን ትሻለች” ብለዋል። ኢራን ባለፈው ቅዳሜ…

በፊሊፒንስ መዲና አቅራቢያ እሳተ ገሞራ መፍሰስ መጀመሩን ተከትሎ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊሊፒንስ መዲና አቅራቢያ እሳተ ገሞራ መፍሰስ መጀመሩን ተከትሎ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። በመጠኑ አነስተኛ የተባለው እና መፍሰስ የጀመረው እሳተ ገሞራ አካባቢውን በአመድ ብናኝ ሸፍኖታል ተብሏል። የአመድ ብናኙም…

የሊቢያ ተቀናቃኝ ሀይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት ለፈራረሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ሀይሎች በሩሲያ ሞስኮ የተኩስ አቁም ስምምነት ሊፈራረሙ ነው። ስምምነቱን በተመድ ህጋዊ እውቅና ያለው የፋይዝ አል ሳራጅ አስተዳደር እና ተቀናቃኙ ጀኔራል ከሊፋ ሃፍታር በዛሬው እለት ይፈርሙታል ተብሎ ይጠበቃል። ስምምነቱን…

ኢራናውያን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተመቶ መውደቁን ተከትሎ በመንግስት ላይ ተቃውሞ እያሰሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራናውያን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን በኢራን ወታደራዊ ጦር ተመቶ መውደቁን ተከትሎ በመንግስት ላይ ተቃውሞ እያሰሙ ነው። የሀገሪቱ ጦር ባለፈው ቅዳሜ አውሮፕላኑን በተፈጠረ ስህተት መቶ መጣሉን ማመኑ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የሃገሬው…

 በኒጀር ጦር ሰራዊት ላይ በተፈጸመው ጥቃት የሟቾች ቁጥር 89 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር ጦር ሰራዊት በደረሰ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 89 መድረሱ ተነገረ፡፡ ቅዳሜ ዕለት በዋና ከተማዋ ኒያሚ በደረሰው ጥቃት በርካታ የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን  የፀጥታ ምንጮች ለሮይተርስ ገልጸዋል፡፡ በናይጄሪያ የጦር ሰፈር ላይ ታጣቂዎች በጦር…

ኢራን የዩክሬንን አውሮፕላን በስህተት መታ መጣሏ ቁጣን ቀስቅሷል

አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን የዩክሬንን የመንገደኞች አውሮፕላን በስህተት መታ መጣሏ የሀገሬውን ዜጎች ክፉኛ አስቆጥቷል። የኢራን ባለስልጣናት 176 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረን የዩክሬን አውሮፕላን ከቀናት ማስተባበል በኋላ በስህተት ተመቶ መውደቁን በትናንትናው ዕለት ማመናቸው…

የኦማን ሱልጣን ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ በ79 ዓመታቸውአረፉ 

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓረቡ ዓለም በመሪነት ረዥም ጊዜ በመቆየት ቀዳሚው የኦማኑ ሱልጣን  ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ በ79 ዓመታቸው ማረፋቸው  ተሰማ ሱልጣን  ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ  የካንሰር ታማ ሚ   እንደነበሩ የተነገረ ሲሆን፥  በቤልጂየም ህክምና ሲከታተሉ…