Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ኢራን ለ2015ቱ የኒውክሌር ስምምነት እንደማትገዛ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን በፈረንጆቹ 2015 የኒውክሌር ስምምነት ላይ የተጣለውን ማንኛውንም እገዳ እንደማታከብር አስታውቃለች።
ቴህራን በስምምነቱ ላይ ያላትን አቋም በገለጸችበት መግለጫ በምታበለጽገው ኒውክሌር መጠን ላይ ቅነሳ እንደማታደርግና ኒውክሌርን ለምርምርና…
የኢራቅ ፓርላማ የአሜሪካ ወታደሮች ከኢራቅ እንዲወጡ የሚያስችል ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢራቅ ፓርላማ በሀገሪቱ የሚገኙ የውጭ ሀገራት ወታደሮች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የሚያስችል ውሳኔ ሀሳብ አሳለፈ፡፡
ይህ ውሳኔ የመጣው የኢራን ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል አዛዥ ጀኔራል ቃሴም ቃሴም ሱለይማኒ በአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን…
አልሸባብ አሜሪካና ኬንያ በሚጠቀሙበት ወታደራዊ ጣቢያ ላይ ጥቃት ፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰው የሽብር ቡድን አልሸባብ በደቡብ ምስራቅ ኬንያ አሜሪካና ኬንያ በጋራ በሚጠቀሙበት ወታደራዊ ጣቢያ ላይ ጥቃት ፈፀመ።
አልሸባብ ጥቃቱን የፈፀመው በታዋቂው የባህር ዳርቻ ላሙ በሚገኘው ወታዳራዊ ጣቢያ ላይ መሆኑን የኬንያ ጦር…
በ100 ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢራናዊያን በአሜሪካ የተገደሉትን ወታደራዊ መሪያቸውን አስከሬን ተቀብለዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ100 ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢራናዊያን በአሜሪካ የሰው አልባ ጥቃት የተገደሉትን ወታዳራዊ መሪያቸውን ቃሴም ሱለይማኒን አስክሬን አደባባይ በመውጣት ተቀብለዋል፡፡
ኢራናዊያኑ በአህቫዝ እና በማሽሃድ አደባባዮች በመውጣት አሜሪካ ኢራቅ ውስጥ በፈፀመችው…
ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለሰላሳ የህግ ታራሚወች ይቅርታ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍቢሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለሠላሳ የህግ ታራሚወች ይቅርታ አደረጉ።
በፕሬዚዳንቱ ውሳኔ ለሰላሳ የህግ ታራሚወች ይቅርታ መደረጉን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ምህረት ከተደረገላቸው መካከል የፖለቲካ ተሟጋቹ ፒተር ቢያር እና…
አሜሪካ ተጨማሪ 3 ሺህ ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ላከች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ተጨማሪ 3 ሺህ ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ መላኳን አስታውቃለች።
ዋሽንግተን ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ ስፍራው የላከችውም የኢራኑ ጀኔራል ቃሲም ሱሊማኒ በፕሬዚዳንት ትራምፕ ትዕዛዝ እንዲገደሉ ከተደረገ በኋላ በቀጠናው ውጥረት መንገሱን…
ግብፅ ቱርክ ወታደሮቿን ወደ ሊቢያ ለመላክ ያሳላፈችውን ውሳኔ አወገዘች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ የቱርክ ፓርላማ የሀገሪቱ ወታደሮች ወደ ሊቢያ እንደሚያመሩ ያሳላፈውን ውሳኔ እንደምታወግዝ ገለጸች።
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የቱርክ ወታደሮችን መላክ የሜዲትራንያንን አካባቢ መረጋጋት በእጅጉ የሚጎዳ በመሆኑ ዓለም አቀፉ…
በሱዳን የጦር አውሮፕላን ተከስክሶ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የጦር አውሮፕላን ተከስክሶ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ።
አንቶኖቭ 12 የተሰኘው የጦር አውሮፕላን በምዕራብ ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ ኤል ጀኔይና አውሮፕላን ማረፊያ ከተነሳ ከአምስት ደቂቃዎች በኋላ ነበር የተከሰከሰው።
በዚህም…
የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል አዛዥ በአሜሪካ ወታደሮች ተገደሉ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የኢራን ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል አዛዥ ጀኔራል ቃሲም ሱለይማኒን መግደሏን አስታወቀች።
ጀኔራል ቃሲም ኢራቅ ውስጥ በአሜሪካ ወታደሮች መገደላቸውን የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት አስታውቋል።
በወቅቱ በባግዳድ አውሮፕላን…
የቱርክ ፓርላማ የሀገሪቱ ጦር ወደ ሊቢያ እንዲገባ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱርክ ፓርላማ የሀገሪቱ ጦር ወደ ሊቢያ እንዲገባ የሚጠይቀውን እቅድ ማፅደቁ ተነገረ።
የቱርክ ጦር ወደ ሊቢያ የሚገባው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እውቅና የተሰጠውን የሊቢያ መንግስት ለመደገፍ እንደሆነም ታውቋል።
በተባበሩት መንግስታት…