Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የቱርክ ፓርላማ የሀገሪቱ ጦር ወደ ሊቢያ እንዲገባ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱርክ ፓርላማ የሀገሪቱ ጦር ወደ ሊቢያ እንዲገባ የሚጠይቀውን እቅድ ማፅደቁ ተነገረ።
የቱርክ ጦር ወደ ሊቢያ የሚገባው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እውቅና የተሰጠውን የሊቢያ መንግስት ለመደገፍ እንደሆነም ታውቋል።
በተባበሩት መንግስታት…
በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር በተፈጸመ ጥቃት የ24 ሰዎች ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012(ኤፍቢሲ) በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር በስደተኞች መጠለያ ካምፕ በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ 24 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ።
ከሟቾቹ ውስጥ ህጻናትና ሴቶች የሚገኙበት ሲሆን፥ ከሞቱት በተጨማሪ ከ100 በላይ ስደተኞች መጎዳታቸም ነው የተነገረው።
በስፍራው የሚንቀሳቀሱ…
ቤንያሚን ኔታኒያሁ ላለመከሰስ መብታቸው ዋስትና እንዲሰጣቸው ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገሪቱ ፓርላማ ላለመከሰስ መብታቸው ዋስትና እንዲሰጣቸው ጠየቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሁለት ዓመታት ምርመራ ሲካሄድባቸዉ ቆይቶ ከወራት በፊት በሙስናና ስልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም ወንጀል ክስ…
በጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኡማሮ ሲሶኮ አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የጊኒ ቢሳው ጠቅላይ ሚኒስትር ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ማሸነፋቸው ተነገረ።
የ47 ዓመቱ ኢምባሎ ተቀናቃኛቸው ዶሚንጎስ ሲሞዬስ ፔሬራን በምርጫው አሸንፈዋቸዋል።
ተቀናቃኛቸው ፔሬራ የምርጫው ውጤቱ የተጭበረበረ ነው…
በኢንዶኔዥያ መዲና በጎርፍ አደጋ የ21 ሰዎች ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012(ኤፍቢሲ) በኢንዶኔዥያ መዲና ጃካርታ በጎርፍ አደጋ 21 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ።
አውሎ ነፋስ በቀላቀለው ከባድ ዝናብ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ አዲስ አመትን ለመቀበል አደባባይ በወጡ ዜጎች ላይ ጉዳት አድርሷል።
ከባድ ዝናብ እና የወንዞች የውሃ መጠን…
በአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ካለፈው ሰኞ ጀምሮ 8 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ አውስትራሊያ በሰደድ እሳት እስካሁን 8 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ።
አድማሱን እያሰፋ ያለው ሰደድ እሳት ባደረሰው ጉዳት ከ200 በላይ ቤቶች መውደማቸውም ነው የተነገረው።
በአደጋው ከሞቱት በተጨማሪም የ2 ሰዎች አድራሻ መጥፋቱንም…
አሜሪካ ተጨማሪ 750 ወታደሮችን በመካከለኛው ምስራቅ ልታሰማራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ባግዳድ የሚገኘው ኤምባሲዋ በሰልፈኞች ጥቃት ከደረሰበት በኋላ ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ልታሰማራ መሆኑን አስታውቃለች።
አሜሪካ ባሳለፍነው እሁድ ዕለት በኢራን እንሚደገፉ በሚነገርላቸው እና በኢራቅ በሚንቀሳቀሱ የሂዝቦላህ…
ሀገራት አዲሱን 2020 ዓመት በተለያዩ ክብረ በዓላት ተቀብለዋል
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ሀገራት የፈረንጆቹ 2020 አዲስ ዓመትን በደማቅ የርችት ትእይንቶች እና በተለያዩ የበዓል ድግሶች ተቀብለዋል።
ኒውዝላንድ፣ አውስትራሊያ እና በርካታ ትናንሽ የፓስፊክ ደሴት ሀገራት አዲሱን ዓመት 2020ን በመቀበል ቀዳሚ ሀገራት ሲሆኑ፥…
ኪም ጆንግ ኡን በሃገራቸው የኒውክሌር ፕሮግራም ላይ ጥለውት የነበረውን እገዳ ማንሳታቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ፒዮንግያንግ አቋርጣው የነበረውን የኒውክሌር ፕሮግራም በአዲስ መልክ እንደምትጀምር አስታወቁ።
ኪም ለተወሰነ ጊዜ አግደውት የነበረው የኒውክሌር ማበልጸግና የመካከለኛ ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ በቅርቡ…
ቻይና እና ኢራን ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ኢራን በመካከላቸው ያለውን ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ መስማማታቸው ተገልጿል።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ጃቫድ ዛሪፍ በዛሬው ዕለት ከቻይና አቻቸው ዋንግ ይ ጋር በቤጂንግ ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በሀገራቱ…