Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአልጄሪያ ጦር አዛዥ ጄነራል አህመድ ጋይድ አረፉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአልጄሪያ ጦር አዛዥ ጄነራል አህመድ ጋይድ ሳላህ ማረፋቸው ተነገረ።
ጋይድ ሳላህ ዛሬ ጠዋት በአልጀርስ ወታደራዊ ሆስፒታል ውስጥ በልብ ድካም ህይወታቸው ማለፍን የሀገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
የ79 ዓመቱ ጄነራል ጋይድ ሳህሌ…
በጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ከተከሰሱት ሰዎች መካከል 5ቱ የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው የሪያድ የወንጀለኛ ፍርድቤት ከጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ጋር ተያይዞ ከተከሰሱት ሰዎች መካከል 5ቱ ላይ የሞት ፍርድ ውሳኔ አሳልፏል።
የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በዛሬው እለት እንዳስታወቀው፥ ባሳለፍነው ዓመት…
የቱርክ ፕሬዚዳንት ሀገራቸው አዲስ ስደተኛ ማስተናገድ እንደማትችል ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጠይብ ኤርዶኻን ሀገራቸው ከሶሪያ የሚፈልሱትን የስደተኖች ማእበል ማስተናገድ እንደማትችል ገለጹ።
ፕሬዚዳንቱ ይህንን የገለጹት በሰሜን ምእራብ ሶሪያ ኢድሊብ ግዛት የተፈፀመውን የቦምብ ፋንዳታ ተከትሎ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ…
ሱዳን በዳርፉር በተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች ላይ ምርመራ ጀመረች
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በዳርፉር ግዛት የተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች ላይ ምርመራ መጀመሯን አስታወቀች።
ምርመራው በፈረንጆቹ 2003 በተቀሰቀሰው የዳርፉር ግጭት ወቅት የተፈጸሙ የግድያና አስገድዶ መድፈር ወንጀሎችን ያካትታል ተብሏል።
ወንጀሉ እንዲፈጸም…
የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ ባካሄዱት ዘመቻ 33 ታጣቂዎችን ገደሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ ባካሄዱት ዘመቻ 33 የታጣቂ ቡድን አባላትን መግደላቸው ተሰማ።
የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ እና ሞሪታኒያ አዋሳኝ ስፍራ ላይ ባሳለፍነው ቅዳሜ በሄሊኮፕተር እና በድሮን በመታገዝ ባካሄዱት ዘመቻ ነው ከአልቃይዳ ጋር…
አሸባሪው አይ ኤስ ቡድን በኢራቅ ዳግም እየተጠናከረ መምጣቱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸባሪው ኡስላሚስ ስቴት (አይ.ኤስ) ቡድን በኢራቅ እንደገና እየጠናከረ መሆኑ ተሰምቷል።
የእስላማዊ መንግስት (አይ.ሲ.ስ) ቡድን በኢራቅ የመጨረሻ ግዛቱን ካጣ ከ2 ዓመት በኋላ እየተደራጀ መሆኑን የሚያመላክቱ መረጃዎች እየታዩ መሆናቸው ነው…
በህንድ በመኖሪያ ህንጻ በደረሰ የእሳት አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ዴልሂ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።
በመኖሪያ ሕንፃ ውስጥ በደረሰው የእሳት አደጋ ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች በተጨማሪ 10 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው የተነገረው።
ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ለህክምና…
የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ ባካሄዱት የጸረ ሽብር ዘመቻ 33 ታጣቂዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ ሲ) የፈረንሳይ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች በማሊ ባካሄዱት የጸረ ሽብር ዘመቻ 33 ታጣቂዎች መገደላቸው ተገልጿል።
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በትናንትናው ዕለት ኮቲዲቯር ገብተዋል።
በጉብኝታቸው ወቅትም የሀገራቸው…
ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሁለት የአፍርካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት ጀምረዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሁለት የአፍርካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በዛሬው እለት ጀምረዋል።
ፕሬዚዳንቱ በአይቮሪ ኮስት እና በኒጄር ይፋዊ የስራ ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን፥ በትናንትናው ምሽትም አይቮሪ ኮስት መግባታቸው ነው…
በዚህ ዓመት በሊቢያ ቢያንስ 284 ዜጎች ሞተዋል-ተመድ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012(ኤፍቢሲ) በሊቢያ በዚህ አመት ቢያንስ 284 ሰዎች መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ ባደረገው ሪፓርት በሊቢያ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተባባሰ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡
በተመድ የሰብአዊ መብት…