Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በቱኒዚያ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን በቱኒዚያ ድንገተኛ ጉብኝት እያደረጉ ነው።
ፕሬዚዳንቱ በቱኒዚያ ጉብኝታቸው በጎረቤት ሊቢያ የተኩስ አቁም ማድረግ በሚቻልበት አግባብ ላይ ከፕሬዚዳንት ካይስ ሰይድ ጋር ተወያይተዋል።
ከዚህ ባለፈም…
ሩሲያ፣ ኢራን እና ቻይና የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያካሂዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና የአለም አቀፉን ንግድ ደህንነት ማስጠበቀ የሚያስችል የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያደርጉ ነው።
ሀገራቱ ከፊታችን ዓርብ ዕለት ጀምሮ ለአራት ቀናት የሚቆይ የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያካሂዱ መሆኑን የኢራን ጦር…
ኢራን በቀጠናው የሚስተዋለውን ውጥረት መፍታት የሚያስችል የመፍትሄ ሃሳብ እንደምትቀበል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በቀጠናው የሚስተዋለውን አለመግባባት መፍታት የሚያስችል ማንኛውንም የመፍትሄ ሃሳብ እንደምትቀበል አስታውወቀች።
በኢራን የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ምክር ቤት ሃላፊ ካማል ካህራዚ በኢራን የቻይና አምባሳደር ቻልግ ዩዋ ጋር በትናንትነው ዕለት…
በቡርኪናፋሶ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የ35 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቡርኪና ፋሶ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የ35 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።
ጥቃቱ በሀገሪቱ አንድ ከተማ ላይ በሚገኝ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ላይ የተፈጸመ መሆኑን የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል።
በታጣቂዎች በተፈጸመው በዚህ ጥቃት …
የሆንግ ኮንግ ተቃዋሚዎች ለገና ዋዜማ የ‹ዝምታ ሌሊት› በሚል መፈክር ተቃውሞ ለማድረግ አቅደዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍቢሲ) የሆንግ ኮንግ ተቃዋሚዎች ለገና ዋዜማ የ‹ዝምታ ሌሊት› በሚል መፈክር ተቃውሞ ለማድረግ ማቀዳቸው ተገለፀ፡፡
የሆንግ ኮንግ የመንግስት ተቃዋሚዎች በዋና ዋና የገበያ አዳራሾች የተቃውሞ ሰልፍ ለማካሄድ እና በገና ዋዜማ በታዋቁ የቱሪስት ስፍራወች የ‹ዝምታ…
በቡሩንዲ ዋና ከተማ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቡሩንዲ ዋና ከተማ ቡጅምብራ በመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ የ15 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ።
ቅዳሜና እሁድ የነበረው ከባድ ዝናብ ያስከተለው የመሬት መንሸራተት ቢያንስ የ15 ሰዎች ህይወት ሲቀጥፍ 30 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የቡጅምብራ…
የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ ሆስፒታል ገቡ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ቦልሶናሮ በፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግስት ውስጥ መውደቃቸውን ተከትሎ ሆስፒታል መግባታቸው ተሰምቷል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ብራዚሊያ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ድንገት መውደቃቸውን ተከትሎ ሆስፒታል መግባታቸው ተነግሯል፡፡…
በኢንዶኔዢያ በመኪና አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012(ኤ.ቢ.ሲ) በኢንዶኔዢያ በህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ።
በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው አደጋው ያጋጠመው በኢንዶኖዢያዋ ዴንፖ ቴንጋህ ግዛት ሱማትራ ፓጋር አላም ከተማ መሆኑ ተነግሯል።
የፓጋር አላም ከተማ…
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ነኸያን ጋር ተወያይተዋል።
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በትናንትናው ዕለት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አቡ ዳቢ ገብተዋል።…
የቦይንግ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሃላፊነታቸውን ለቀቁ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዴኒስ ሙይለንበርግ ሃላፊነታቸውን ለቀቁ።
ዋና ስራ አስፈጻሚው በኩባንያው ከተፈጠረው ቀውስ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸው ለቀዋል።
ዋና ስራ አስፈጻሚው በተለይም ከቦይንግ ማክስ…