Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ትራምፕ የአሜሪካ ወታደራዊ ‘የህዋ ኃይልን’ በይፋ ስራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ወታደራዊ ‘የህዋ ኃይልን’ በትናትንትናው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል፡፡
ዶናንል ትራምፕ እጅግ አስፈላጊ ነው ያሉትን ይህን የህዋ ሀይል በዋሽንግተን አቅራቢያ በሚገኝ የጦር ሰፈር ላይ ነው ስራ…
ቦሪስ ጆንሰን ሃገራቸውን ከአውሮፓ ህብረት በጥር ወር መጨረሻ ለማስወጣት ያቀረቡት እቅድ በፓርላማ አባላቱ ጸደቀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያ ፓርላማ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሃገራቸውን በመጭው ወር መጨረሻ ከህብረቱ ለማስወጣት ያቀረቡትን እቅድ ደገፉ።
አባላቱ በረቂቁ ላይ በሰጡት ድምጽ እቅዱን 358 ለ234 በሆነ ድምጽ አዕድቀውታል።
በአባላቱ ድጋፍ…
በህንድ ከዜግነት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በተነሳው ተቃውሞ 9 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በቅርቡ የወጣው አዲሱ የዜግነት ህግ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ያገለለ ነው በሚል በሀገሪቱ በተቀሰቀሰው ታቀውሞ በርካቶች መገደላቸው ተገለፀ፡፡
ለህንድ ፓርላማ የቀረበው የዜግነት ህግ መገለል ይደርስባቸዋል የተባሉ እና ሙስሊም ያልሆኑ…
በቻድ በቦኮ ሃራም በተፈጸመ ጥቃት 14 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራባዊ ቻድ በታጣቂው ቦኮ ሃራም በተፈጸመ ጥቃት 14 ሰዎች መገደላቸው ተነገረ።
በጥቃቱ ከሞቱት በተጨማሪ 5 ሰዎች ሲቆስሉ 13 ሰዎች የገቡበት አለመታወቁን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
ጥቃቱ የተፈጸመበት…
በአውስትራሊያ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ተከትሎ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍቢሲ) በአውስትራሊያ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ተከትሎ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኒው ሳውዝ ዌልስ ታወጀ፡፡
ይህም በወራቶች ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን በሪከርድነት የተመዘገበው ከፍተኛ መቀት በአካባቢው የደን ቃጠሎን…
ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከጃፓንና ደቡብ ኮሪያ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሚቀጥለው ሳምንት ከጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እና ከደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ሙን ጃ ኢን ጋር ሊወያዩ ነው።
መሪዎቹ የሚያካሂዱት የሶስትዮሽ ውይይይት በፈረንጆቹ የፊታችን ታህሳስ 24 ቀን በደቡብ ምዕራብ…
ትራምፕ በአሜሪካ ኮንግረስ የተከሰሱ ሶስተኛው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዲከሰሱ ደምፅ ሰጠ።
ትናንት ምሽት ዘለግ ያለ ክርክር በጉዳዩ ላይ ያደረገው የሀገሪቱ ኮንግረስ ፕሬዚዳንቱ ስልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀም እና የኮንግረሱን ስራ ሆን…
የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በ2024 ስልጣን ሊለቁ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጡ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በፈረንጆቹ 2024 ላይ ስልጣን ሊለቁ እንደሚችሉ ተናገግረዋል።
ፕሬዚዳንቱ በ2024 የሚያልቀውን የስልጣን ዘመናቸውን ከጨረሱ በኋላ በ4ኛ ሀገር አቀፍ ምርጫ የመወዳደር ፍላጎት እንደሌላቸው በዶሃው መድረክ ላይ…
2019 በታሪክ ዝቅተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞች የሞቱበት አመት ሆኖ ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንጆቹ 2019 በታሪክ ዝቅተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞች የሞቱበት አመት ሆኖ መመዝገቡን አለም አቀፉ ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን አስታወቀ፡፡
በዚህ አመት 49 ጋዜጠኞች በዓለም ዙሪያ መሞታቸውን ያስታወቀው ድንበር የለሹ…
ህንድ በባህር ዘራፊዎች በደረሰ ጥቃት 20 ዜጎቼ ታፍነው ተወሰዱብኝ አለች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ በምዕራብ አፍሪካ የውሃ አካል የነዳጅ ዘይት ጭኖ በመሄድ ላይ በነበረ መርከቧ ላይ በተፈፀመ ጥቃት 20 ዜጎቿ ታፍነው እንደተወሰዱባት አስታወቀች፡፡
መርከቡ ከአንጎላ ወደ ቶጎ ዋና ከተማ ሎሜ የነዳጅ ዘይት ጭኖ በመሄድ ላይ…