Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሱዳን ተዋጊ ኃይሎች ለረመዳን ጾም ተኩስ እንዲያቆሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የሱዳን ተዋጊ ኃይሎች ለረመዳን ጾም ተኩስ እንዲያቆሙ ጥሪ አቀረበ፡፡ ተኩስ አቁም ከተደረገም ከ25 ሚሊየን ለሚልቁ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ እንደሚቻል ምክር ቤቱ ገልጿል፡፡ በፀጥታው…

ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ የምግብ ዋስትናዬ ላይ ስጋት ሆኖብኛል አለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ የምግብ ዋስትናዋ ላይ ትልቅ ስጋት እንደደቀነባት አስታወቀች፡፡ በኬንያ ኤልዶሬት በተዘጋጀው የእርሻ ትርዒት ላይ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንደተናገሩት ፥ ተደጋጋሚ ከባድ ዝናብና ደረቃማ የአየር ሁኔታ የምስራቅ…

በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓራሹት መዘርጋት ባለመቻሉ በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡   አንድ የዓይን እማኝ እንደተናገሩት፤ እንደ ሮኬት እየተምዘገዘገ የመጣ የምግብ ጥቅል በአል-ሻቲ…

የአውሮፓ ህብረት በሳምንቱ መጨረሻ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ከቆጵሮስ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገልጸዋል፡፡   ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያስታወቁት አሜሪካ በጋዛ ጊዜያዊ ወደብ ለማቋቁም…

ስዊድን ኔቶን በይፋ ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ)ን በይፋ መቀላቀሏ ተሰምቷል፡፡ ይህም ስዊድንን 32ኛዋ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ ) አባል ሀገር ያደርጋታል፡፡ ስዊድን ኔቶን ለመቀላቀል ሁሉንም ቅድመ ሁኔታዎችና…

የሁቲ አማፂያን በፈፀሙት ጥቃት ሶስት መርከበኞች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማፂያን በፈፀሙት የሚሳኤል ጥቃት ሶስት መርከበኞች መገደላቸውን በመካከለኛው ምሥራቅ የአሜሪካ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ አስታወቀ፡፡ በአማፂያኑ ጥቃት መርከበኞች ሲሞቱ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል። ዕዙ እንዳስታወቀው÷…

ሩሲያ ግዛቴ ካልተጣሰ በቀር ኒውክሌር አልጠቀምም አለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የግዛቷ ህልውና አደጋ ላይ ካልወደቀ በስተቀር የኒውክሌር የጦር መሳሪያ አልጠቀምም ስትል ገለጸች፡፡ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሐሙስ ለፌዴራል ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር፥ ቀደም ሲል ሩሲያን ለመቆጣጠር የተደረጉት ሙከራዎች…

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንዲቀበል ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለአራተኛ ቀን በቀጠለው ድርድር ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንዲቀበል ጥሪ አድርገዋል፡፡   ፕሬዚዳንቱ በታላቁ የረመዳን ወር ሃማስ የጋዛን የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲቀበል በትናንትናው ዕለት…

የእድሜ ባለጸጋዋ ሴት 117ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማርያ ብራኒያስ ሞሬራ የተባሉት የእድሜ ባለጸጋ ሴት 117ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን እያከበሩ እንደሆነ ተነግሯል። የእድሜ ባለጸጋ ሴት በፈረንጆች መጋቢት 4 ቀን 1907 በሳን ፍራንሲስ ተወልደው በስምንተኛ ዓመት ዕድሜያቸው ላይ ወደ ስፔን…

አሜሪካና ፊሊፒንስ የባህር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ፊሊፒንስ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተገልጿል።   በቀጣናው ከቻይና ጋር ያለው ውጥረት እየከረረ በመጣበት በዚህ ወቅት አሜሪካ እና ፊሊፒንስ ወታደራዊ ልምምድ እንደሚያደርጉ…