Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ዩክሬን የጦር መሳሪያ በነጻ እንዲቀርብላት መጠበቅ የለባትም አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የጦር መሳሪያ በነጻ እንዲቀርብላት ልትጠብቅ እንደማይገባ የአውሮፓ ህብረት የውስጥ ገበያ ኮሚሽነር ቲዬሪ ብሬተን ገለጹ፡፡ ኮሚሽነሩ እንዳስታወቁት፤ ዩክሬን አንድ ሚሊየን ከባድ የጦር መሳያዎች ከአውሮፓ ህብረት በነጻ እንዲበረከትላት ልጠብቅ…

በሰሜን ጋዛ ህጻናት በምግብ እጦት ለህልፈተ ህይወት እየተዳረጉ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጋዛ ህጻናት በምግብ እጦት ለህልፈተ ህይወት እየተዳረጉ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለጹ፡፡ በጋዛ ዜጎች የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው ሀገራትን ጨምሮ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እየተነገረ…

ኤክስ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) የተሰኘው ማህበራዊ ትስስር ገጽ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላክቷል፡፡   የአውሮፓ ኮሚሽን÷ ማህበራዊ ትስስር ገፁ በዲጂታል ገበያ ህግ መሰረት ከተከለከሉ ሥርዓቶች ውስጥ ሊመደብ…

ነዳጅ ላኪ ሀገራት ምቹ የገበያ ዕድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፍ ነዳጅ ላኪ ሀገራት የነዳጅ ገበያ ፍላጎት ተለዋዋጭነትን በመቅረፍ ምቹ የገበያ እድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡ "የተፈጥሮ ጋዝ ለአስተማማኝ እና ቀጣይነት ያለው የወደፊት ዕጣ ፈንታ" በሚል መሪ ሀሳብ በአልጄሪያ…

አሜሪካ በጋዛ ለተደቀነው የረሃብ አደጋ ድጋፍ እንዲደርስ እስራኤል እንድትተባበር አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ የደረሰውን ረሃብ ተከትሎ እስራኤል ወደ አካባቢው ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደርስ ትብብር እንድታደርግ አሜሪካ አሳስባለች፡፡ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ በጋዛ ያሉ ዜጎች እየተራቡ ነው ያሉ ሲሆን ፥ በዚህም በአካባቢው ተጨማሪ…

ሩሲያ 38 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ ጣለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 38 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮን) መትታ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ÷ የዩክሬን ጦር በክሬሚያ ደቡብ ምስራቅ ግዛት በምትገኘው ፊዮዶሲያ ከተማ ዛሬ የድሮን ጥቃት ፈጽሟል፡፡ ይሁን…

የሃማስ ልዑክ ለተኩስ አቁም ድርድር ግብፅ ካይሮ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃማስ ልዑካን ቡድን አባላት የተኩስ አቁም ድርድር ለማድረግ ግብፅ ካይሮ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ በድርድሩ ለስድስት ሣምንታት የሚዘልቅ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደረሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላክቷል፡፡ የእስራኤልና ሃማስ ድርድር…

አሜሪካ ለጋዛ የመጀመሪያ ሰብዓዊ እርዳታ በአውሮፕላን ማቅረቧ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለጋዛ የመጀመሪያ ሰብዓዊ እርዳታ በአውሮፕላን ማቅረቧ ተገልጿል፡፡ የሰብዓዊ እርዳታው ከ30 ሺህ በላይ እሽግ ምግብ ሲሆን÷ በሶስት ወታደራዊ አውሮፕላኖች ከአውሮፕላን በፓራሹት መቅረቡ ተመላክቷል፡፡…

ንብረትነቷ የእንግሊዝ የሆነች መርከብ ቀይ ባህር ውስጥ መስጠሟ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንብረትነቷ የእንግሊዝ የሆነች ዕቃ ጫኝ መርከብ በሁቲ አማፂያን በተሰነዘረባት ጥቃት ጉዳት ደርሶባት ቀይ ባህር ውስጥ መስጠሟ ተገልጿል፡፡   በኢራን የሚደገፈው የሚሊሺያ ቡድን በፈረንጆቹ ህዳር ወር የንግድ መርከቦችን ኢላማ…

በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች በውፍረት እንደሚቸገሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች ከመጠን ባለፈ ውፍረት እንደሚቸገሩ ላንሴት የህክምና ጆርናል ያወጣው ጥናት አመላከተ።   ተቋሙ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ባደረገው ጥናት÷ ችግሩ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትንም እንደሚመለከትና…