Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በቻይና በአውራ ጎዳና መደርመስ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ለቀናት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በጉዋንግዶንግ ግዛት በአውራ ጎዳና ላይ በደረሰ የመደርመስ አደጋ የ19 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡
በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች 30 ሰዎች ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸው…
በኮሎምቢያ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ኮሎምቢያ ገጠራማ ስፍራ ላይ በተከሰተ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡
የኮሎምቢያ ጦር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ሄሎኮፕተሯ በሰሜናዊ ኮሎምቢያ የሽምቅ ተዋጊዎችን እና የአደንዛዥ እፅ አዘዋዋሪዎችን…
በኬንያ የኪጃቤ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ45 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ኬንያ በጣለው ተከታታይ ከባድ ዝናብ አሮጌው የኪጃቤ የውኃ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በካሙቹሪ መንደር የ45 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡
የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት፤ አደጋው ያጋጠመው በአካባቢው የጣለውን ከባድ ዝናብ…
ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሜሪካ የቻይናን ዕድገት በበጎ ማየት እንዳለባት አስገነዘቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በራሷ የምትተማመን፣ ግልፅ እና የበለፀገች አሜሪካን በማየቷ ቻይና ደስ እንደሚላት ሁሉ አሜሪካም የቻይናን ዕድገት በአዎንታዊ መልኩ ማየት እንደሚጠበቅባት ፕሬዚዳንት ሺ አስገነዘቡ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ…
በኬንያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በተከሰተውና የሀገሪቱን ሰፊ ግዛት ባካለለው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ምክንያት ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት ማለፉንና ሁለት ሰዎች ደግሞ መጥፋታቸው ተነግሯል፡፡
በጎርፍ አደጋው 103 ሺህ 500 ሰዎችለጉዳት መጋለጣቸውም ተጠቁሟል።…
አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎችን መስጠቷ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን መስጠቷ ተሰምቷል፡፡
ዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን በሩሲያ ላይ ቢያንስ አንድ ጊዜ መጠቀም መጀመሯን የአሜሪካ ባለስልጣናት ማረጋገጣቸውም ነው የተገለጸው፡፡…
ሩሲያና ዩክሬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ድርድር አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ድርድር ማካሄዳቸው ተሰማ፡፡
ጦርነት ውስጥ የገቡት ሀገራቱ ፊት ለፊት በመገናኘት ድርድር ያደረጉት በኳታር አሸማጋይነት መሆኑ ተገልጿል፡፡
በፊት ለፊት ድርድሩም በጦርነቱ ምክንያት…
ግሪክ ከሰሃራ በርሃ በተነሳ አውሎ ንፋስ በአሸዋ መሸፈኗ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሪክ ከሰሃራ በርሃ አሸዋ አዝሎ በተነሳ አውሎ ንፋስ በአሸዋ ብናኝ መሸፈኗ ተገለጸ፡፡
ከአፍሪካ በተነሳ ከፍተኛ አቧራ አዘል የአሸዋ አውሎ ንፋስ አቴንስ እና ሌሎች የግሪክ ከተሞች የተሸፈኑ ሲሆን፤ የሀገሪቱ ሰማይ ብርቱካናማ ቀለም ባለው ብናኝ…
ታይዋን በድጋሚ በተከታታይ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን 17 ሰዎችን ለህልፈት ከዳረገው ርዕደ መሬት አደጋ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ከትናንት ምሽት እስከ ዛሬ ጠዋት ድረስ በድጋሚ ለሰዓታት ከባድ በሆነ ተከታታይ ርዕደ መሬት መመታቷ ተገልጿል፡፡
በመጀመሪያ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 5 ሆኖ…
በማሌዥያ ወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች ተጋጭተው የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማሌዥያ በበረራ ላይ የነበሩ ሁለት የሮያል ባሕር ኃይል ንብረት የሆኑ የጦር ሄሊኮፕተሮች ተጋጭተው የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
በአደጋውም ሦስት ሴት የባሕር ኃይል መኮንኖችን ጨምሮ የ10 የሰዎች ሕይወት ማለፉን የሀገሪቱ ብዙኃን…