የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3.95 በማምጣት የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚዋ ዶ/ር ሜሮን ለገሰ Melaku Gedif Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶክተር ሜሮን ለገሰ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ት/ቤት 3.95 አማካይ ውጤት በማምጣት የከፍተኛ ውጤትና የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሕክምና ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 263 አዳዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝና የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝ እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ። የአውሮፓ ካውንስል እና የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፃፉት…
Uncategorized በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎች አያያዝ ሊገመገም ነው Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ ከነገ ጀምሮ ሊገመግም ነው። በዚህም መንግስት ለዜጎች የሰጠው ትኩረት እና ዜጎች ያሉበት አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከሰብዓዊ መብት አንጻር ምልከታ እንደሚደረግ መርማሪ…
ኮሮናቫይረስ የኮሮና ቫይረስ በህብረተሰቡ ዘንድ የፈጠረውን ድንጋጤ በተመለከተ የባለሙያ ምክር Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jOSGpj_O-D0&t=141s