አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ልማት እና እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከ2025ቱ የዓለም ባንክ…