Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ለውጥ ዙሪያ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ክልላዊ ፀጥታ፣ ልማትና ሀገራዊ ለውጥ ዙሪያ ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ በውይይቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡…

የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ለሁለት ቀናት ያካሄደውን ክልላዊ የሁኔታ ግምገማ በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ በመነጋገር ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ ኦሮሚያ ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች ኮንፈረንስ አጠቃላይ የለውጡን ሂደት ጠንካራና ደካማ ጎኖችን የገመገመ…

ኮቪድ 19 ለመመርመር የሚውሉ 100 ሺህ ኪቶች በድጋፍ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ኮቪድ 19 ለመመርመር የሚውሉ 100 ሺህ ኪቶች በድጋፍ መገኘታቸውን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ÷ዛሬ በልገሳ የቀረቡ 100 ሺህ መመርመሪያ ኪቶችን ተረክበናል ብለዋል።…