ሌሎች የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ለሁለት ቀናት ያካሄደውን ኮንፍረንስ የተመለከተ ቃለ ምልልስ Meseret Demissu Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2KoFeJXfrak
ሌሎች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት Meseret Demissu Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fawGufuPgYA
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች መድረክ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች መድረክ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳይች ላይ በባህርዳር ከተማ እያካሄደው ያለው መድረክ እንደቀጠለ መሆኑን ፓርቲው አስታወቀ። መድረኩን በተመለከተ እንደተጠናቀቀ አጠቃላይ መረጃ የሚሰጥ መሆኑንም የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ከፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ከ1 ሺህ 700 በላይ የዞንና የወረዳ አመራሮችና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሳለፍነው ወር ተፈጥሮ ከነበረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በተለያዩ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የመንግስት ሰራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ በመጣልና የመንግስትን ሚስጥር ለሽብር ቡድን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ በመጣል የመንግስትን ሚስጥር በውጭ ላለ የሽብር ቡድን አሳልፎ በመስጠትና በሀገሪቱ ሁከትና ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ ወንጀል የተጠረጠሩ አምስት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ተጠርጣሪዎቹም የአዲስ አባባ የህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና 773 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ11 ሺህ 39 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 773 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባወጡት መረጃ ባለፉት 24 ሰአታት የ13 ሰዎች ህይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብን በተመለከተ በዛሬው እለት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ስብሰባ ለአንድ ሳምንት ተራዘመ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በዛሬው እለት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ስብሰባ ሱዳን ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ለአንድ ሳምንት ተራዘመ፡፡ የኢፌዴሪ የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ሃገራቱ ድርድሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲው ድክመቶቹን አርሞ ለመውጣት ጠንካራ ግምገማ አካሂዷል- አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ Meseret Demissu Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ባለፉት ሁለት ቀናት ባካሄደው ስብስባ ድክመቶቹን አርሞ ለመውጣት ጠንካራ ግምገማ ማካሄዱን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ገልጸዋል። ፓርቲው በሁለቱ ቀናት ቆይታው…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛው ይነሳልን ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእነ ጃዋር መሀመድ መዝገብ ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ማሰማት ጀምሮ የነበረ ቢሆንም እነ አቶ ጃዋር ዳኛው ከመዝገባችን ይነሳልን ሲሉ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ ችሎቱ በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን በህዝብና በመንግስት መካከል መጠራጠር እንዲፈጠር እየሰሩ ነው ተብለው የተጠረጠሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የህዝቡ ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ እንዳይመለስና በህዝብና በመንግስት መካከል መጠራጠር እንዲፈጠር ለውጡን ከማይደግፉ አካላት ጋር በጋራ እየሰሩ ነው ተብለው የተጠረጠሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል የሰላምና…