የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 915 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል Feven Bishaw Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ8 ሺህ 957 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 915 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 17ሺህ 530 የደረሰ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ አል አድሀ በዓል በመላው ሀገሪቱ ተከበረ Tibebu Kebede Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ/አረፋ በዓል በመላው ሀገሪቱ ተከበረ። በዓሉን በማስመልከትም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እንድሪስ ባስተላለፉት መልዕክት ህዝበ ሙስሊሙ ይህን አስቸጋሪ ወቅት…
ፋና 90 ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hLYhNlWx3J8
ፋና 90 የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በህዳሴው ግድብ የድል ዜና ማግስት Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=o6z9DNXRPeo
ፋና 90 የአባይ ወንዝ ተፋሰስ የህግ ማዕቀፍና የውሃ ፖለቲካ Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AOIPR_EhpRU
ፋና 90 የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የመከበሩ አንድምታ Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=28JAABMY4Sw
ፋና 90 የ1 ሺ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል አከባበር Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hiCG0IFlYDQ
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jul 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልእክት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 786 የላብራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 16 ሺህ 615 መድረሱንም የጤና…
ፋና 90 በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን ከእቅዱ 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DAW9xA7jkpw