Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን ከእቅዱ 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ። “የአረንጓዴ አሻራ” የክረምት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው እለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት…

610 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 760 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 610 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የ14 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ማለፉንም በፌስ ቡክ ገጻቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ የተነሱ ጉዳዮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ከተካሄዱ የምክክር መድረኮች የቀጠለ መሆኑ እና የዛሬው ውይይት በሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በፈረንጆቹ 2020 ከ100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንጆቹ 2020 ከ100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ፡፡ ሪፒዩቴሽን ፖል ኢንተርናሽናል የተሰኘው ተቋም የፈረንጆቹ 2020 በተለያዩ የሙያ መስኮች ስመ ጥር የሆኑ 100 አፍሪካውያንን ዝርዝር…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ጋር በሁለትዮሽ የሃገራቱ ግንኙነት መጠናከር እና ሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት…

በአዲስ አበባ የፊታችን እሁድ በአንድ ቀን 2 ሚሊየን ችግኝ ሊተከል ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን እሁድ በአንድ ቀን 2 ሚሊየን ችግኝ ሊተከል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት የፊታችን ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በአንድ ቀን የ2 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እንደሚከናወን…