Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

125 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቶች በግንባታ ላይ ይገኛሉ- ኢንጂነር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተመጣጣኝ ዋጋ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማቅረብ 125 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በግንባታ ላይ እንደሚገኙ ኢንጅነር ታለከ ኡማ ገልፀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን…

በመጪዎቹ 10 ዓመታት ሁሉንም ወረዳዎች በአስፓልት መንገዶች ለማገናኘት እቅድ መያዙ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 10 ዓመታት  ሁሉንም ወረዳዎች በአስፓልት መንገዶች ለማገናኘት እቅድ መያዙን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያገኛኑ መንገዶች ግንባታ ለማከማወንም በመሪ እቅዱ ትኩረት መደረጉ ነው የተነገረው።…

ባለፉት 24 ሰዓታት 28 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ሲያልፍ 707 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 28 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   የጤና ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገፃቸው ባለፉት 24 ሰዓታት 7 ሺህ 607 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ…

ግድቡን በአንድነት አምረን እና ደምቀን እንደ ጀመርነው፤ እንዳማረብን እና እንደደመቅን እንጨርሰዋለን- ም/ጠሚ አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ግድቡን በአንድነት አምረን እና ደምቀን እንደ ጀመርነው፤ ፍፃሜውንም እንዳማረብን እና እንደደመቅን እንጨርሰዋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡   ግድቡ ዛሬ የደረሰበት የመጨረሻው የመጀመሪያ ምዕራፍ…

ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን በመነን የልጃገረዶች አዳሪ ትምህርት ቤት በመገኘት ከትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ጋር ችግኝ ተክለዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀንበር 2 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር በተለያዩ…

ለአንድ ወር የሚቆይ የኮሮና ቫይረስ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ  ወር የሚቆይ የኮሮና ቫይረስ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ይፋ ተደርጓል። በዘመቻው በነሀሴ ወር የመጀመሪያው 2 ሳምንታት 200 ሺህ ዜጎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ይደረግላቸዋል…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 18 ሺህ ተጠግቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 358 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 469 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 17 ሺህ 999…

ወ/ሮ አዳነች በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሚገኙበትን ሁኔታ ተዘዋውረው ተመለከቱ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሚገኙበትን ሁኔታ እና የተጠርጣሪዎችን አያያዝ በማረፊያቸው ተዘዋውረው ተመለከቱ። ጠቅላይ አቃቤ ህጓ…

በአዲስ አበባ በነገው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እየጠበቀ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በነገው ዕለት በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እየጠበቀ እንዲሳተፍ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ዑማ ጥሪ አቀረቡ። ምክትል ከንቲባው በነገው ዕለት በሚተከለው 2…

የትግራይ ክልል ለምርጫ የጀመረውን ኢ-ህገ መንግስታዊ እንቅስቃሴ እንዲያቆም የፌዴሬሽን ም/ቤት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል መንግስት ምርጫ ለማካሄድ የጀመረውን ኢ-ህገ መንግስታዊ እንቅስቃሴ በአፋጣኝ እንዲያቆም ሲል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ ምክር ቤቱ ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት በላከው ደብዳቤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ…