Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የትግራይ ህዝብ የማይሳተፍበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አይኖርም- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ህዝብ የማይሳተፍበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደማይኖር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትግርኛ ቋንቋ በነበራቸው ቆይታ፥ “በብልፅግና ፓርቲ…

ኢትዮጵያና ብሪታንያ የ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታንያ የ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር (105 ሚሊየን ፓውንድ) ሁለት የድጋፍ ስምምነቶችን  ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱንም የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና የብሪታንያ የአፍሪካ ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ  ናቸው በዛሬው እለት በአዲስ…