ፋና 90 አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ( 1976 – 2012) አለን. . .አለ ((Jirra …Jira))#በፋና ግለሰብ Meseret Demissu Jul 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3xU665Nn8L4
የሀገር ውስጥ ዜና በኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለጠ/ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ ለኖቤል የሰላም ሽልማት ኮሚቴ ደብዳቤ አስገቡ Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ ለኖቤል የሰላም ሽልማት ኮሚቴ ደብዳቤ አስገቡ። መቀመጫቸውን ኖርዌይ ያደረጉት እና በተለያዩ ተቋማት ውስጥ በማገልገል ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት ከ62 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የክልሉ መንግስት በጀትን አፀደቀ Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከ62 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የአማራ ክልል መንግስት በጀትን አፀደቀ። የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባህር ዳር ከተማ ለሁለት ቀናት አካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ ሎጂስቲክስ ምክር ቤት ተቋቋመ Tibebu Kebede Jul 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ ሎጂስቲክስ ምክር ቤት በይፋ ተቋቋመ። የሀገሪቱን የሎጂስቲክስ ችግሮች በዘላቂነት እና ስርአት ባለው መንገድ ለመፍታት፣ በዘርፉ ቁልፍ ሚና ያላቸውን የመንግስት ተቋማት እና የግሉን ዘርፍ ያካተተ ብሄራዊ የሎጂስቲክስ ምክር ቤት ነው…
የዜና ቪዲዮዎች ከጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ ጋር በትግርኛ ቋንቋ የተደረገ የቃለመጠይቅ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 https://youtu.be/Ms0XgQ6o434
የዜና ቪዲዮዎች በህዳሴው ግድብ ቀጣይ ሂደት ላይ የምሁራን እይታ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=sL5tOj4z8Uk&t=56s
የዜና ቪዲዮዎች የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=J4KUaiLVu9k
የዜና ቪዲዮዎች የ2012 የስራ እድል ፈጠራ አፈጻጸም Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XYpnscJvQsw
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 579 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል Feven Bishaw Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 9 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 579 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 14 ሺህ 547 ሰዎች የደረሰ ሲሆን…
የዜና ቪዲዮዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተበረከተው በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰራው ተሽከርካሪ Feven Bishaw Jul 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ViTl0U0zz34