የሀገር ውስጥ ዜና ግብፅ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት ምንም ጉዳት እንደማያደርስባት ገለጸች Feven Bishaw Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብፅ የናስር ሃይቅ ክምችቷን ስለምትጠቀም በመጀመሪያው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ምንም ዓይነት ጉዳት እንደማይደርስባት የሃገሪቱ የውሃ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መሃመድ አልሰበይሂ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማም ባለፈው ዓመት የተካሄዱትን ብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ክንዋኔዎች መመዘን እና ለቀጣዩ ዓመት አቅጣጫ መስጠት መሆኑን የጠቅላይ…
ፋና 90 የሰንቀሌ ፓርክ እና ለነዋሪዎቿ የደረሰው ትሩፋት Feven Bishaw Jul 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1mZRW-Y-TtA&t=34s
ፋና 90 የደኑ ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ Feven Bishaw Jul 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZpwDvvJX7l4&t=195s
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው Feven Bishaw Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ እና የሀዩንዳይ ኩባንያ አካል በሆነው ማራቶን ሞተርስ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች የመጀመሪያ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀዩንዳይ ፕሬዚዳንት ባቀረቡት ጥያቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባህር ዳር ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወይዘሮ ወርቅስሙ ማሞ በክልሉ ባለፉት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን አንስተዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮችና አባላት ችግኝ ተከላ Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XXjvEl_9lJo
የዜና ቪዲዮዎች ህውሃት በሃሳብ ብዝሃንት የማያምን ኢ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ነው- የፈንቅል ሊቀ መንበር አቶ የማነ ንጉሰ Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ls0koeus95Y
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ 19ን የመመርመር ዐቅማችንን አጠናክረናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኮቪድ 19 የመመርመር ዐቅም መጠናከሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በዛሬው እለት በትዊተር ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ “ኮቪድ 19ን ከመመርመሪያ 1 ሚልየን ኪቶች መካከል የመጀመሪያውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ 90 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የክልሉ መንግስት በጀት አፀደቀ Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 90 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የኦሮሚያ ክልል መንግስት በጀትን አፀደቀ። ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን ጉባዔውን በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ ቆይቷል። ጨፌ ኦሮሚያ በዛሬው እለት…