Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ተጨማሪ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 264 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ዶክተር ሊያ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት 24 ሰአታት የ3 ሰዎች ህይወት…

የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዓለም ለቆመችለት መርህ ያላትን ታማኝነት ያረጋገጠ ነው – የውጭ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዓለም ለቆመችለት መርህ ያላትን ታማኝነት ያረጋገጠ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በህዳሴ…

ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ490 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ490 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ማትሱናጋ ዳይሱኬ ተፈራርመውታል፡፡ ገንዘቡ በኢትዮጵያ ኪቪድ19ኝን ጨምሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በአፋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአፋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ። በችግኝ ተከላው የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባን ጨምሮ ሚኒስትሮችና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል። በዛሬው እለትም…

ግብጽ የምታሰማውን የተዛባ ትርክት ለመቀየር ቀጣይነት ያለው ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ ይከናወናል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ )ግብጽ በሕዳሴ ግድብ ላይ እያሰማች ያለውን የተዛባ አመለካከት ለማስተካከል ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ እንደሚሰራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ ። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የስራ አስፈጻሚ…