ፋና 90 በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት የተደረገ ውይይት Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZgcaNW031yg
ፋና 90 የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የዉሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት… Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qja5hUGjoGY
ፋና 90 በታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ላይ የዜጎች አስተያየት Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nse9XH_pHfs
ፋና 90 አረንጓዴ አሻራና የህዳሴዉ ግድብ Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oKQQLjP68LM
ፋና 90 በ10 አመቱ የልማት እቅድ የፋይናንስ እና ኢኮኖሚው ዘርፍ ሚና Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=P15VDS0ZkZ4
ፋና 90 የብልጽግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=xgerhogCIxI
ፋና 90 የህዳሴ ግድብ ስኬትና የርእሳነ መስተዳድሮቹ አስተያየት Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zkWMYy13-Q0
የሀገር ውስጥ ዜና በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል- ም/ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል አሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝን እንዳትጠቀም ይደርስባት የነበረውን የፍትህ ማጣት የግድቡን የውሃ ሙሌት በማከናወን ታላቅ ገድል ተፈጽሟል- አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝን እንዳትጠቀም ይደርስባት የነበረው የፍትህ ማጣት፤ የግድቡ የውሃ ሙሌትን በማከናወን በጋራ ጥረት ታላቅ ገድል ተፈጽሟል አሉ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…