ሕብረተሰቡ ፖሊስ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቃሴ ሊተባበር ይገባል – ኮሚሽነር ጄኔራል እንደሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሕብረተሰቡ ፖሊስ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቃሴ ትብብር እንዲያደርግ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል እንደሻው ጣሰው ጠየቁ።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ ሜክሲኮ አደባባይ ገነት ሆቴል አካባቢ…