Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በከፊል ዝግ የነበረው የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስራ ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፊል ዝግ የነበረው የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስራ ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በከፊል ዝግ ሆነው መቆየታቸው ይታወሳል። በዚህም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2012…

የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት ምርቶች ግብይታቸው በምርት ገበያ እንዲሆን ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት የግብርና ምርቶች ግብይታቸው በኢትዮጵ ምርት ገበያ ብቻ እንዲፈጸም ተወስኗል፡፡ በ2012 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ለማግኘት የታቀደው ገቢ ሙሉ በሙሉ ላለመገኘቱ ምክንያት ከሆኑ ጉዳዮች…

ጠ/ሚ ዐቢይ የሁለት ቀን የኤርትራ ጉብኝታቸውን  አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 12 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ እና ልኡካቸው የሁለት ቀን ይፋዊ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ሐምሌ 12 ቀን 2012 ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጉብኝቱ የኢትዮጵያንና የኤርትራ የሰላም ስምምነት አዲስ ምዕራፍ ከተደረሰ እና የሀገራቱ መልካም…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ብቻ 704 ሰዎች ላይ የኮሮናቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ከፍተኛ እለታዊ ቁጥር ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 7 ሺህ 334 የላብራቶሪ ምርመራ 704 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሲሆን ይህም  ከፍተኛው ቁጥር መሆኑን  የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 10…

ከሰሞኑ ተከስቶ የነበረው የሰላም መደፍረስ እንቅስቃሴ በቁጥጥር ስር ውሎ መረጋጋት መፈጠሩን መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ ተከስቶ የነበረው የሰላም መደፍረስ እንቅስቃሴ በቁጥጥር ስር ውሎ መረጋጋት መፈጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬተሪ ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን…