Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ተጨማሪ 344 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 407 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 344 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 13 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አራቱ…

በደምቢዶሎ ተማሪዎችን አግተዋል በሚል የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደምቢዶሎ ተማሪዎችን አግተዋል በሚል የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። በዛሬው ዕለት በእነ ከሊፋ አብዱረሂማን በሚጠራው የክስ መዝገብ ውስጥ 17 ግለሰቦች በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በየደረጃው 3 ክሰ ተመስርቶባቸዋል።…

በየአካባቢያችን የሚገኙ የግጭት ነጋዴዎችን በጋራ እንክላከል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በየአካባቢው የሚገኙ የግጭት ነጋዴዎችን በጋራ እንከላከል ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለጣቢያችን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ የጥፋት ነጋዴዎችን በጋራ…

የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ያደረጉትን የችሎት ስራ ሃምሌ 13 ቀን ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በከፊል ዝግ ያደረጉትን የችሎት ስራ ከሃምሌ 13 ቀን ጀምሮ በየደረጃው መደበኛ ችሎት ሊጀምሩ ነው፡፡ በዚህም ከሃምሌ 13 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረሰ በሁሉም ፍርድ ቤቶች…

በዘንድሮው በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ዘርፍ ከ3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ከ3 ቢሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር በላይ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ገቢው የእቅዱ 81 በመቶ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታው አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገልጸዋል፡፡ የተገኘው…

የአዲስ አበባ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የ2012 ዓ.ም አፈፃፀም ላይ ግምገማ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የ2012 ዓ.ም አፈፃፀም ላይ በአዳማ ግምገማ እያካሄዱ ነው፡፡ መድረኩ የ2012 የስራ ግምገማና የቀጣይ ጊዜ እቅድ ላይ ትኩረት የሚያደርግ መሆኑ ታውቋል፡፡ እንዲሁም በመድረኩ ከለውጥ…