ዙሪያ መለስ የጋዜጠኛው ምሥጢር – ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=h72vRb4WoM8&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ምልከታና ግኝቶቹን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ተከትሎ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ያካሄደውን ምልከታ እና ግኝቶች ይፋ አደረገ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ይህን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል በግንቦት 2012 ዓም አምነስቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ለሚያደርጉት ድርድር ስኬታማነት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለሚያደርጉት ድርድር ስኬታማነት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና የደህንነት ክፍል ተወካይ እንዲሁም የህብረቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የኤርትራው የማስታወቂ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል…
ፋና 90 የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ችግኝ ተከላ Feven Bishaw Jul 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=s9n3X19A7ow
ፋና 90 የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ቅድመ ዝግጅት Feven Bishaw Jul 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kBbWJtnqrew
ፋና 90 የእርሻ መሳሪያዎች ርክክብ በጠ/ሚ/ ጽ/ቤት Feven Bishaw Jul 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lonZKdUhF8s
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 87ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በገንዘብ ሚኒስቴር የቀረቡትን የተለያዩ የብድር ስምምነቶች የማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች…