Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 328 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6ሺህ 911 የላቦራቶሪ ምርመራ ሰዎች 328 የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸውና የ2 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 8 ሺህ…

የኦፌኮ አመራራር አቶ በቀለ ገርባና አቶ ጃዋር መሃመድ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ሀጫሉ ግድያን ተከትሎ አስክሬን በመቀማት እና ሁከት በመፍጠር ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ ጃዋር መሃመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎች ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የኦፌኮ አባል የሆኑት አቶ ጃዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ…

ህብረተሰቡ ለግድቡ ግንባታ የሚያደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉ  ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2012  (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኅብረተሰቡ ለግድቡ ግንባታ የሚያደረገውን ድጋፍና አስተዋጽኦ አጠናክሮ መቀጠሉን የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከተከሰተ ወዲህ እንኳን ከ190 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ…

በአማራ ክልል በአንድ ቀን 205 ሚሊየን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በአንድ ቀን 205 ሚሊየን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በዛሬው እለት እየተካሄደ ነው። የችግኝ ተከላውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ …

በኢትዮጵያ የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት መዘርጋቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት መዘርጋቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያ ካሚል፥ የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ፈጣን ምላሽ ስርዓት አካል የሆነው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ፕሮጀክት በይፋ ወደ ስራ ሊገባ እንደሆነ…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በኢትዮጵያ አሳሰቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በኢትዮጵያ አሳሰቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስታውቋል። የመርማሪ ቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ጴጥሮስ ወልደሰንበት ትናንት ምሽት በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዜና መጽሄት በነበራቸው ቆይታ፥  በወጣቶች…