የሀገር ውስጥ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተዛባና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የአማራ ክልል ገለፀ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተዛባና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የአማራ ክልል ገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙልነህ ጉዳዩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።…
ፋና 90 በአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት ዙሪያ የኦሮሚያ ክልል ምላሽ Tibebu Kebede May 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1hM-3sJjc1Y&t=1s
ፋና 90 ለአቅመ ደካሞች የምግብ አቅርቦት በአዲስ አበባ Tibebu Kebede May 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yo5bVFITOYk&t=112s
ፋና 90 የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ቀን Tibebu Kebede May 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QZowvQNgB-U&t=32s
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ በልጧል Tibebu Kebede May 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረጉ 5 ሺህ 34 የላብራቶሪ ምርመራዎች 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 61 ምንም ዓይነት የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ ቫይረሱ ከሚገኘበት ሰው ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳይባባስ የቅድመ መከላከል ስራቸው በፍጥነት እንዲጠናቀቁ አቶ ደመቀ አሳሰቡ Tibebu Kebede May 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገሪቱ ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳይባባስ ተጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች የቅድመ መከላከል ስራቸው በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። የተፋሰሶች ከፍተኛ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ቀን ግንቦት 28 ቀን በይፋ ይጀመራል Tibebu Kebede May 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ብሄራዊ ኮሚቴ አባላት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ሶደሬ ችግኝ ጣቢያን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ ላይ ሚኒስትሮች፣ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተሳሳተና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት Tibebu Kebede May 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተሳሳተ እና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለፀ። የክልሉ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የመንግስት የፀጥታ አካላት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሰብዓዊ መበት ጥሰት ፈፅመዋል ሲል …
የሀገር ውስጥ ዜና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የእስካሁን የሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw May 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተከትሎ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ላይ የሚኒስትሮች ኮሚቴ፣ ከፓርላማ መርማሪ ቦርድ አባላት እና ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት መደረጉን አስታወቁ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 137 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede May 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 15 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ137 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 968 ደርሷል። የዜናው ዝርዝር ከቆይታ በኋላ…