Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አጣሪ ጉባኤው ምርጫን በተመለከተ ለቀረበለት ጥያቄ የውሳኔ ሀሳቡን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ከኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከኮቪድ-19 ጋር ተያይዞ ምርጫን በወቅቱ ማካሄድ ባለመቻሉ እንዲሁም የምክር ቤቶቹንና እና የአስፈፃሚ አካላትን የስራ ዘመን አስመልክቶ የቀረበለትን የሕገ መንግስት…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመላ ሀገሪቱ የኮቪድ-19 የምርመራ ዐቅም ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ-19ን ለመከላከል የተቋቋመውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰብሳቢነት ሥራውን የሚከውነው የሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ስብሰባ አካሂዷል። እስካሁን በተከናወኑ ሥራዎች ላይ ውይይት የተካሄደ ሲሆን፥ የክንውን ሂደቱም ተገምግሟል።…

ምክር ቤቱ የ2012 በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀትን አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት የ2012 በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት ላይ ተወያይቶ አፀደቀ። በዚህ መሰረት የፌደራል መንግስት የ2012 በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ አዋጅ ቁጥር…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመጠንቀቅና ባለመዘናጋት ኮሮናን ማሸነፍ እንደሚገባ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጠንቀቅና ባለመዘናጋት የኮሮናቫይረን ማሸነፍ እንደሚገባ አስታወቁ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ቫይረሱን ይበልጥ በመጠንቀቅ እንዲሀጉም ባለመዘናጋት ማሸነፍና…