Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 83ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ የጂኦተርማል ሀብት ልማት ዐዋጅን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ ዐዋጅ ላይ የተወያየ ሲሆን፥ የዐዋጁን የተወሰኑ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢድ አልፈጥርን ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ ወገኖች ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢድ አልፈጥርን ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ ወገኖች ስጦታ አበረከቱ። በቦሌ ክፍለ ከተማ ለሚኖሩ 100 አባ ወራ የሶሪያ ስደተኞች የምግብ፣ የአልባሳት እና የንጽህና መጠበቂያ ስጦታ አበርክተውላቸዋል።…

ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 645 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 645 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥ 26 ወንድ እና 4…