Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ምክር ቤቱ ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ ሰላትን በየቤቱ እንዲሰግድ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ ሰላትን በየቤቱ መስገድ እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳሰበ። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እንድሪስ 1 ሺህ 441ኛውን የኢድ አል ፈጥር በዓልን በማስመልከት…

የዓለም ባንክ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ለኢትዮጵያ የ63 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮግራም ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ለምታደርገው ጥረት የ63 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮግራም ይፋ አደረገ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ያፀደቀው ድጋፍ በሃገሪቱ የበረሃ አንበጣን ጨምሮ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የዜጎችን…

ግብፅ በህዳሴው ግድብ ላይ ወደሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ለመመለስ ፍላጎት አለኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በህዳሴው ግድብ ላይ ወደሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ለመመለስ ፍላጎት እንዳላት ገለፀች። የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት ባወጣው መግለጫ በግድቡ የውሃ አሞላል ዙሪያ ከኢትዮጵያ እና ሱዳን ጋር ለመደራደር ፍላጎት አላት ብሏል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ። ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቪዲዮ ኮንፍረንስ በተካሄደው ውይይት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በተጨማሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ…