ፋና 90 ተክላይማኖት አካባቢ ተወልደው ያደጉ የጥበብ ሰዎች በአካባቢ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች ድጋፍ አድገዋል Tibebu Kebede May 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=C5CfUPuwv-k
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ ኢትዮጵያ ፣ ሱዳንና ግብፅ ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ለጋራ ተጠቃሚነት እንዲሰሩ ጠየቀ Tibebu Kebede May 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ፣ ሱዳንና ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላቸውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ለጋራ ተጠቃሚነት እንዲሰሩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጠየቁ። በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ በትናትናው…
የዜና ቪዲዮዎች ከባንኮች የሚወጣን ጥሬ ገንዘብ የሚገድበው የብሄራዊ ባንክ መመሪያ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=01DMTzK31oY&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለፃ ተደረገ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NMQU2qI9E4s&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች 27ኛዋ ሌሊት በረመዳን ፆም Tibebu Kebede May 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=uI769eyQC2E&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ አስፈላጊነት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=z1Z3RkzfRFE&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝና የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝ እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ። የአውሮፓ ካውንስል እና የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፃፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባንኮች የሚወጣን ጥሬ ገንዘብ የሚገድብ መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከባንኮች የሚወጣን ጥሬ ገንዘብ የሚገድብ መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ መመሪያው የገንዘብ ዝውውርን ወደ ስርአት በማስገባት…
የሀገር ውስጥ ዜና 24 ሰዓት በተደረገው 3 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ በ14 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ በ14 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 365 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ…
ፋና 90 አራት የተለያየ የአካል ጉዳት ያለባቸው ጓደኛሞች የስራ ውጤት Meseret Demissu May 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=FkH7njWdg4k