Browsing Tag
የተመረጡ
የሃረሪ ክልል ነዋሪዎች ድጋፍ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
https://www.youtube.com/watch?v=rhgsH9JUDUk
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለፃ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ገለጻ ተደረገላቸው።
የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ለአምባሳደሮቹ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ዙሪያ…
ኮቪድ 19`ን ተከላክለን የተሻለች ሀገር ለመገንባት ባለን ሀብት ላይ እውቀትና ፈጠራን አቀናጅተን መጠቀም ይኖርብናል- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19`ን ተከላክለን የተሻለች ሀገር ለመገንባት ባለን ሀብት ላይ እውቀትና ፈጠራን አቀናጅተን መጠቀም ይኖርብናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት በፌስቡክ ገፃቸው ፈጠራን…
የህዝቡ ድጋፍ እና አንድነት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
https://www.youtube.com/watch?v=4dBTlY-x_dw
በዓባይ ወንዝ ላይ የተደረሱ ስምምነቶች እና ተቀባይነታቸው
https://www.youtube.com/watch?v=A1q1vssTXeQ&t=28s
መደበኛ ባልሆኑ በሮች የሚገቡ መንገደኞችና ጥንቃቄ
https://www.youtube.com/watch?v=MfOND64wswU&t=55s
የአስር አመቱ መሪ የልማት ዕቅድ ማሻሻያዎች
https://www.youtube.com/watch?v=0s_b-i_VAfI&t=56s
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ባለው ሰው ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 775 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 35 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም…
የኢትዮ ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ።
በሁለቱ ሃገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች የተወከለው ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ የሃገራቱን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው፣ በድንበር ጉዳዮች እና አዋሳኝ አካባቢዎች የጸጥታና…