Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ደቡብ ኮርያ ለኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ የህክምና ቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ኮርያ መንግሥት ከሀገሪቱ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውሉ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገች። ድጋፉ 28 ሺህ 33 የመመርመሪያ ኪቶች፣ 150 ሺህ 400 የፊት ጭንብል፣ 60 ሺህ ዶላር የሚያወጣ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልበርግ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸው ኖርዌይ ከኢትዮጵያ ጎን መቆሟን እና ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል እንደገለጹላቸው በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል። ጠቅላይ…

ጉባዔው ከምክር ቤቱ በቀረበለት ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸው አካላት አስተያየት እንዲያቀርቡ ጥሪ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበለት ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸውን ተቋማት እና ባለሙያዎች አስተያየት እንዲያቀርቡ ጥሪ አድርጓል። ጉባዔው ባለሙያዎች/ተቋማት የሚሰሙበትን መድረክ ማዘጋጀቱንም…

አቶ ገዱ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የሁለቱን ሃገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ማጠናከር፣ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን በትብብር ለመግታት፣…