ጉባዔው ከምክር ቤቱ በቀረበለት ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸው አካላት አስተያየት እንዲያቀርቡ ጥሪ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበለት ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸውን ተቋማት እና ባለሙያዎች አስተያየት እንዲያቀርቡ ጥሪ አድርጓል።
ጉባዔው ባለሙያዎች/ተቋማት የሚሰሙበትን መድረክ ማዘጋጀቱንም…