የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede May 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸው የኮቪድ19 ወረርሽኝን መከላከል በሚቻልባቸው አግባቦች ዙሪያ መምከራቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል። ጠቅላይ…
የዜና ቪዲዮዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከልና የፀረ ሙስና ትግሉ Feven Bishaw May 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=D92Yc9xnDpQ&t=31s
የዜና ቪዲዮዎች የኮቪድ-19 ተጽዕኖ በጎንደርና አካባቢው ቱሪዝም Feven Bishaw May 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XTr6LOFLDOo&t=153s
የዜና ቪዲዮዎች የመስኖ ልማት በኦሮሚያ Feven Bishaw May 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AFTme7VbEkc&t=58s
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ፓርቲዎች ከምርጫ ጋር ተያይዞ እየተነሱ ላሉ ችግሮች ኢ-ህገመንግስታዊ መፍትሔዎችን እንደማይቀበሉ ገለፁ Tibebu Kebede May 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከፓርቲ ወይም ከቡድን ፍላጎት በመውጣት የሀገሪቱን ችግሮች ለመቅረፍ እና ሀገራዊ ለውጡን ለማስቀጠል በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ። የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኢስቶኒያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede May 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋችው ከኢስቶኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡርማስ ሬይንሳሉ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በትብብር መከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 194 ደረሰ Tibebu Kebede May 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ1 ሺህ 861 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው አስታወቀ። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሴቶች ሲሆኑ፥ እድሜያቸው ከ23 እስከ 33 አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ በረከት ስሞኦን የስድስት እንዲሁም አቶ ታደሰ ካሳ የስምንት አመት እስራት ተወሰነባቸው Tibebu Kebede May 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ በረከት ስሞኦን የስድስት እንዲሁም በአቶ ታደሰ ካሳ ላይ ደግሞ የስምንት ዓመት የእስር ፍርድ ወሰነ። ፍርድ ቤቱ ሚያዚያ 28 ቀን 2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት ዓቃቤ ህግ ያቀረባቸውን የቅጣት ማክበጃ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በመስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነትን ለመጨመር መታቀዱን አስታወቁ Tibebu Kebede May 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስንዴን ከውጭ በማስገባት ፈንታ በመስኖ በማልማት ምርታማነት ለመጨመር መታቀዱን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛውን የስንዴ መጠን ለማምረት ከሚችሉ ሀገራት መካከል መሆኗን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የሚቆይቡት ጊዜ ተራዘመ Tibebu Kebede May 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኮሮና ቫይረስ (COVID 19) ስርጭትን ለመከላከል ቀጣይ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ በማስፈለጉ ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩበትን ጊዜ ለተጨማሪ 22 የስራ ቀናት መራዘሙን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።…