Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር ስርዓትን በመጠቀም ሊፈፀም የነበረ የ110 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ማጭበርበር እና ዘረፋ ወንጀል ከሸፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ማጭበርበር እና ዘረፋ ወንጀል ማክሸፉን ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር ስርዓትን በመጠቀም 110 ሚልዮን ዶላር የማጭበርበርና የዘረፋ የወንጀል ሙከራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ቡርሃን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያዩ።   መሪዎቹ የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትስስር ማጠናከር እና አካባቢያዊ ፀጥታን ማረጋገጥ የሚቻልባቸው…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 29 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 02፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ 2 ሺህ 171 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ29 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 21 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንኪኪ ያላቸው ናቸው። ስምንቱ ደግሞ የውጭ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከቤልጂየም ንጉስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከቤልጅየም ንጉሥ ፊሊፕ ሌኦፖልድ ሉዊ ጋር በስልክ ተወያዩ። ፕሬዚዳንቷ ከንጉሱ ጋር ሁለቱ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እያደረጉት ስለሚገኘው ጥረትን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል።…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 02፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ክቡር ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ትናንት ግንቦት 1 ቀን 2012 ዓም በጁባ ተገኝተው በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የግብርናና የትምህርት ሚኒስቴሮች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የግብርና ሚኒስቴር እና የትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ። በሀገሪቱ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ተከትሎ በቀረበው ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2 ሚሊዮን…

በኦሮሚያ ክልል በድምሩ ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 2 ሺህ 481 አርሶና አርብቶ አደሮች ወደ ኢንቨስተርነት ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 2 ሺህ 481 አርሶ እና አርብቶ አደሮች ወደ ኢንቨስተርነት ተሸጋገሩ። የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት በሰበታ አርሶ እና አርብቶ አደሮቹን ወደ ኢንቨስተርነት የማሸጋገር ስነ ስርዓት ተካሂዷል።…

አሜሪካ ኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ከ37 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርጋለች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ እስካሁን ከ37 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርጋለች። ድጋፉ በዋናነት ኮቪድ19ኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችልና የማህበረሰቡን ተጋላጭነት ለመቀነስ እንዲሁም…