Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ከነገ ጀምሮ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ከነገ ጀምሮ ማሻሻያ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ በሰጡት መግለጫ፥ ዜጎች እንቅስቃሴያቸውን በመገደብ በቤታቸው እንዲቆዩ በማድረግ የኮሮና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይቱን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ “የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን…

ኮቪድ19ን የመከላከል ሥራው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን ዐውቄያለሁ- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮሮናቫይረስ ኮቪድ19ን ለመከላከል ከተቋቋመው የሚኒስቴሮች ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ “ኮቪድ19ን ለመከላከል ከተቋቋመው የሚኒስቴሮች ኮሚቴ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓታት 447 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው በስምንቱ ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል።…

የጌትስ ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የኮቪድ – 19 ወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከልና ለመግታት በማካሄድ ላይ ያለችውን ሀገራዊ ጥረት ለማገዝ የ200 ሚሊየን…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቢል ኤንድ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የኮቪድ - 19 ወይም የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ሥርጭት ለመከላከል እና ለመግታት በማካሄድ ላይ ያለችውን ሀገራዊ ጥረት ለማገዝ የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።   ፋውንዴሽኑ…