Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አየር መንገዱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የተከሰተውን የኢኮኖሚ ጫና ለመቋቋም የካርጎ አገልግሎት እያሰፋ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየደረሰበት ያለውን የኢኮኖሚ ጫና ለመቋቋም ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ የሚደረጉ ጥንቃቄዎችን በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል።…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 431 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።…