የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታትና መቆጣጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል።…
ፋና 90 የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን መከላከል በአዳማ Feven Bishaw Apr 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=klBiA61LiG8
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ጀመረ Tibebu Kebede Apr 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ቦርዱን በይፋ ሥራ ሲያስጀምሩ እንዳሉት ይህ ቦርድ ከሰው ልጅ ህይወት ጋር በእጅጉ የሚቆራኝ በመሆኑ በማንኛውም ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሦስት ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሦስት ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋገጠ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለጹት 14 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል። ባለፉት 24 ሰዓታት ለ247 ግለሰቦች የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን ጠቅሰው፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ተጀመረ Tibebu Kebede Apr 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ መጀመሩን አስታወቀ። በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ፥ በክልሉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የቤት ለቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋጁን ድንጋጌዎች ለዜጎች ጥቅምና ለሃገር ደህንነት ሲባል ሁሉም ተግባራዊ ማድረግ ይገባዋል – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Apr 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዝርዝር ድንጋጌዎችን ለዜጎች ጥቅምና ለሃገር ደህንነት ሲባል እያንዳንዱ ዜጋ ተግባራዊ ሊያደርግ እንደሚገባው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረ Tibebu Kebede Apr 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረ። ኢንስቲትዩቱ በቀን 96 ሰዎችን እንደሚመረምር የደቡብ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መረጃ ያመላክታል። የላቦራቶሪ አገልግሎቱ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ…
የዜና ቪዲዮዎች በአስቸኳ ጊዜ አዋጁ ዙሪያ የፖለቲካ ፓርቲዎች Tibebu Kebede Apr 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EOlBupk0n10
የዜና ቪዲዮዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብ ዝርዝር Tibebu Kebede Apr 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hHDV9qu3uIQ