Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ የሚገኙ ድርጅቶች በቀን 10 ሺህ የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን እያመረቱ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ የሚገኙ ድርጅቶች በቀን 10 ሺህ የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን እያመረቱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዲስትሪዎች…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 286 ግለሰቦች መካከል ነው ሁለቱ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው ብለዋል የጤና ሚኒስትር…

ጠ/ሚ ዐቢይ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚንስትሩ በመልዕክታቸው  “በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ለምትገኙና የትንሣኤን በዓል…

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ የሠላምና ደህንነት ጉዳዮች የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ክልል ሕዝብ ለሕግ የበላይነትና ለሰላማዊ ሕይወት ታላቅ ከበሬታ ያለው ብቻ ሳይሆን ለሕግ መከበርና ለሰላም ልዕልና እንኳንስ ሃብቱንና ጉልበቱን ደሙን ለመገበር የማይሳሳ ስለመሆኑ ታሪክ ምስክር ነው። በዚህ ዘመንም በሚኖርበት ክልል ብቻ ሳይሆን ከወንድምና እህት ሕዝቦች ጋር በመሆን በጋራ…

የጉዞ ታሪክ ያላቸው ዜጎችን በማፈላለግ ከጤና ተቋማት ጋር የማገናኘት ስራ እየተከናወነ ነው- ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉዞ ታሪክ ያላቸው ዜጎችን በማፈላለግ ከጤና ተቋማት ጋር የማገናኘት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ምላሽ አሰጣጥን በተመለከተ በማህበራዊ ትስስር ድረ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም በተዘጋጀው ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 82ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም በተዘጋጀው ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በስብሰባው በአሁኑ ጊዜ በአለም አ   ቀፍ ደረጃ ኮቪድ-19 በወረርሽ ደረጃ በከፍተኛ…