ፋና 90 ያጋጠመንን ችግር በመተጋገዝ ለማለፍ የቆየ የመተባበር ባህላችንን ልንጠቀም ይገባል Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Rki3LP4bI6Q&t=5s
የዜና ቪዲዮዎች ለ14 ቀናት በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ የቆዩ ግለሰቦች የቫይረሱ ምርመራ ተደርጎላቸውና ምልክት ካልታየባቸው ወደ ማህበረሰቡ ይቀላቀላሉ Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PtVHUXhlblM&t=1s
የዜና ቪዲዮዎች ታክሲዎች የሰው መቀራረብን ለመቀነስ ከመጫን አቅማቸው ግማሽ ብቻ እንዲጭኑ ተወስኗል Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_XuyLMCdMRQ&t=1s
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ በምግብ እህል አቅርቦት ላይ እክል እንዳይፈጥር በትኩረት እየተሰራ ነው – የግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በምግብ እህል አቅርቦት ላይ እክል እንዳይፈጥር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ፥ በግብርናው መስክ የተሰማሩ ሁሉም አካላት ቫይርሱን በመከላከል ረገድ ድርብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ለ13 ሺህ 231 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ13 ሺህ 231 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉ ተገለፀ። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህገ መንግስት አንቀጽ 57 ንጹስ አንቀጽ 3/1 እና የይቅርታ ደንብ 114/98 በሚያዘው መሰረት የኦሮሚያ ብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19 የሚያስከትለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስ መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ብድር የመክፈል ሂደትን ስለ ማዘግየትና የበሽታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከብሄራዊ የህግ ማስከበርና የደህንነት ንዑስ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሄራዊ የህግ ማስከበርና የደህንነት ንዑስ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ በውይይታቸውም የሕግ ማስከበር እና የደኅንነት ንዑስ ኮሚቴውን የቅድመ ዝግጁነት ሥራና ክንውን በተመለከተ ግምገማ አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የዜና ቪዲዮዎች የህዳሴ ግድብና የግብፅ ተለዋዋጭ አቋም Tibebu Kebede Apr 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QBKErXwxcv4&t=84s
ኮሮናቫይረስ በኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ በሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ በስፋት ምርመራ ለማካሄድ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Apr 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ በሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ በስፋት ምርመራ ለማካሄድ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃክ ማ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሀገራት ላኩ Tibebu Kebede Apr 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሊባባ ፋውንዴሽን መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጃክ ማ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሀገራት መላካቸውን አስታወቁ። የጃክ ማ ፋውንዴሽን ከዚህ ቀደም የአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል…