Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ በሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ በስፋት ምርመራ ለማካሄድ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ በሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ በስፋት ምርመራ ለማካሄድ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት…

ጃክ ማ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሀገራት ላኩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሊባባ ፋውንዴሽን መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጃክ ማ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሀገራት መላካቸውን አስታወቁ። የጃክ ማ ፋውንዴሽን ከዚህ ቀደም የአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል…

የደቡብ ክልል ከ12 ሺህ በላይ ለሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ከ12 ሺህ በላይ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸው ከማረሚያ መውጣታቸውን የደቡብ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።   የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ሙሉሰው ዘውዴ በሰጡት መግለጫ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት…

በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በኢትዮጵያ ሁለተኛው ሞት መመዝገቡን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በኢትዮጵያ በዛሬው እለት ሁለተኛ ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለፁት፥ ታማሚው በለይቶ ማቆያ ከመጋቢት 24 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በኮቪድ-19 ሕይወታቸው ላለፈው ሁለት ኢትዮጵያውያን ሀዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በኮቪድ-19 ሕይወጣቸው ላለፈው ሁለት ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለሁለቱም በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያ ቤተሰቦች እና…

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በኮቪድ-19 ርምጃዎች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በኮቪድ-19 እርምጃዎች ላይ ተወያዩ። በመድረኩ የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ እና መንግሥት የሚወስዳቸውን ተጨማሪ ርምጃዎች በተመለከተ ተወያይተዋል። ጠቅላይ…