የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክረታሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኮቪድ-19 ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጡት መግለጫ Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hHC9mKcGhIM
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19ን ፈተና ልንወጣ የምንችለው እንደ አንድ ተከላካይ ሠራዊት ስንቆምብቻ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ19) ወረርሽኝን ፈተና ልንወጣ የምንችለው እንደ አንድ ተከላካይ ሠራዊት ስንቆምብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች…
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=IoiFM8dOJ3M
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በኮቪድ-19 ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለሚያስከትለው ቀውስ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል መልኩ የሁለቱን ሀገሮች ግንኙነት ስለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ኮሮናን ለመዋጋት ለኢትዮጵያ በገንዘብና በዓይነት ያደረገትን ድጋፍ ተቀበሉ Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 29፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ኮሮናን ለመዋጋት ለኢትዮጵያ በገንዘብ እና በዓይነት ያደረጉትን ድጋፍ ተቀበሉ። የተለያዩ ዓለም አቀፍ እና አገር በቀል ግበረ ሰናይ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ኮሮናን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የሚገኝ ሲሆን፥ እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።…
የዜና ቪዲዮዎች የ30 ቀናት የጸሎት ፕሮግራም በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ተጀምሯል Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gIi5c5UfL3I
የዜና ቪዲዮዎች ለወገኑ የተዘረጋው የአርሶ አደሩ እጅ – ሰሚት ጎሮ አከባቢ የሚገኙ አርሶ 87 ኩንታል የስንዴ እና ጤፍ ምርቶችን ድጋፍ አድርገዋል Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9vjtl6rRWi0&t=3s
ሌሎች ርቀታችንን እንጠብቅ ! ምከሮችን እንተግብር !! Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nshA9HUcGXE
የዜና ቪዲዮዎች በቄለም ወለጋና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ የነበረው የጸጥታ ችግር ተፈቷል Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4SUIM8geF2Y&t=1s