የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ አምስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ Tibebu Kebede Apr 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አምስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ባለፈው 24 ሰዓታት ውስጥ 59 የላብራቶሪ ምርመራዎች የተደረጉ ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ አምስቱ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው…
የዜና ቪዲዮዎች በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኮቪድ -19 Feven Bishaw Apr 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XPc4A0pI5A4
የዜና ቪዲዮዎች ኢ/ር ታከለ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች ዙሪያ የሰጡት መግለጫ Feven Bishaw Apr 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iKP1jpLLzd0
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኮቪድ-19 ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጡት መግለጫ Feven Bishaw Apr 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gtm5YLfyUoA
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በቪዲዮ ኮንፍረንስ ባካሄደው 81ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው በጉዳዮቹ ላይ መክሮ ውሳኔውን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 89 ሰዎች ውስጥ ሦስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ከዚህ ቀደም በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ አዛውንት አገግመዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ አይቆምም – ኢንጂነር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ እንደማይቆም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ኢንጂነር ታከለ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የስልክ ውይይት አካሄዱ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት እና በወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሲሪል ራማፎሳ ሰብሳቢነት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የስልክ ውይይት አካሄዱ። በውይይቱ የሩዋንዳ፣ ሴኔጋል፣ …
Uncategorized 731 የለውጥ ቀናት በኢትዮጵያ ከብልጽግና ፓርቲ የውጭና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አወሉ አብዲ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JLuN4fNr5jc
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ክልል የኮሮና ወረርሽኝ ውሳኔዎች ትግበራ Feven Bishaw Apr 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3DLrcIdhQqg